
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
ሰበር ዜና: ህወሓት ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ገብቷል!!!! GAME OVER
የህወሓት ስራ አስፈጻሚ አጋር ድርጅቶች በሙሉ ወደ ብልፅግና ፓርቲ እንቀላቀላለን ማለታቸው ስለ አስደነገጠው መቀሌ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ ተቀምጣል። ያው ከስብሰባው በሃላ "ተከበናል" ማለታቸው አይቀሬ ነው።


-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ሰበር ዜና: ህወሓት ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ገብቷል!!!! GAME OVER
በድሮም ስርዓት ሲዳሞ ክፍለሃገር ነበር ትህነግና ኦነግ ናችው ይሄን ሁሉ ዋጋ እንዲከፍል ያደረጉት ዛሬ ደግሞ አይናቸውን በጨው ታጥበው "እንኳን ደስ አለህ" ይሉታል።
Hameddibewoyane wrote: ↑23 Nov 2019, 14:54የህወሓት ስራ አስፈጻሚ አጋር ድርጅቶች በሙሉ ወደ ብልፅግና ፓርቲ እንቀላቀላለን ማለታቸው ስለ አስደነገጠው መቀሌ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ ተቀምጣል። ያው ከስብሰባው በሃላ "ተከበናል" ማለታቸው አይቀሬ ነው።
![]()
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10192
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ሰበር ዜና: ህወሓት ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ገብቷል!!!! GAME OVER
Our Tigray Defense Forces will soon invade Ethiopia to restore our TPLF leaders back to power. We are confident that the Ethiopian people will welcome us as liberators. That is the discussion we are having in Mekelle. We like to make plans before taking action.
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ሰበር ዜና: ህወሓት ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ገብቷል!!!! GAME OVER
Digital Weyane wrote: ↑23 Nov 2019, 16:28Our Tigray Defense Forces will soon invade Ethiopia to restore our TPLF leaders back to power. We are confident that the Ethiopian people will welcome us as liberators. That is the discussion we are having in Mekelle. We like to make plans before taking action.