ፓርቲያችን አሁን የደረሰበት ደረጃ ሁሉም ኢትዮጵያውያን በማንነታቸው ሳይገደቡ፤ ቤተኛና ባይተዋር ሳይሆኑ እኩል የሚሳተፉበት የሁሉም መታገያ መድረክ ለመሆን ከመብቃቱም በላይ ይህንኑ እውን የሚያደርግ ፕሮግራም ይዞላችሁ ቀርቧል።
ውህድ ፓርቲያችን ሁሉንም ብሔሮች የሚያሳትፍና ከቀደመው አግላይ አካሄድ የምንማርበት፣ የሕዝብን ጥያቄ በተናበበ ሁኔታ የምንመልስበት፣ በፓርቲ ውስጥ መግባባትን በማጠናከር አጠቃላይ በአገራችን ብሔራዊ መግባባትን ለማምጣት የሚያስችለን በመሆኑ ህብረ ብሄራዊ ፌዴራላዊ ስርዓት እውን የሚሆንባት፣ የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመገንባት በምናደረገው ርብርብ ሁሉ ድጋፋችሁ እንደማይለየው ፓርቲያችን ርግጠኛ ነው። በመሆኑም ብዝሃነታችንን ጠብቀን ለበለፀገች ኢትዮጵያ ግንባታ እጅ ለእጅ ተያይዘን እንድንሰራ ጥሪ እናስተላልፍላችኋለን።
የኢሕአዴግ ምክር ቤት
ህዳር 12 ቀን 2012 ዓ.ም
አዲስ አበባ
Re: የኢሕአዴግ ምክር ቤት መግለጫ!
Ejersa
you r one great mind hence i want to ask u one question
ጁሀር አሜሪካ አገር ሄዶ ከእሱ ደጋፊዎች ጋራ ሊነጋገር ፈልጎ ነበር
ታድያ እኛ እናውቅለታለን ለኢትዬዽያ ሕዝብ የሚሉ ጁሀር ይስቀል የገደል በለው ስላማዊ ስልፍ ብቻ ሳይሆን ስብስባውን ረብሽው ለማዘጋት ሞክረው ነበር ። ያልተሳካላቸው ይሆናል ግን በእነሱ ሚድያ አፈ ቀላፄዎቹ ድል እንዳደረጉና በሹጉጥ ጅሀርን አስፈራርተው እንዲደበቅ እንዲሽሽ እዳደረጉት ይናገራሉ።
የኔ ጥቃቄ ታድያ ኢዜማዎች ፤ ፒፒዎች (ሽንታም እንዳይመስልህ አዲሱ ፖፖ ፓርቲ ማለቴ ነው) ወድ ኦሮሞ ክልል ሄዶ ደጋፊዎቻቸውን ለማነጋገር ቢሞክሩ ቄሮዎች ይህንን እንቅስቃሴ በአጠቃላይ ዘግተው ማንኛው የአማራ ድርጅት ኦሮሞ ውስጥ ዝር እንዳይል አርገው ምርጫውን ብቻቸውን ቢያሽንፉ ምን ትላለህ ። ነግ በኔ ነው ብለው የአክራሪ አማሮች ጥሩ መልስ ነው ብለህ ትተወዋለህ ውይ ። ሌላ መልስ አለህ ።
በአጭሩ ቄሮዎች መብት አላቸው ወይ ማንኛውንም የአማራ ደርጅት መሪዎችን እንጝግር እንዳያረጉ መከልከል

እውነት ብለሀል! ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዓላማውን የማስተዋወቅ፣ ደጋፊዎቹን የማነጋገር መብት አለው፣ አሜሪካን አገር የሚረብሹት ምንም አላማ የሌላቸው ቦዘኔዎች፣ በ TPLF & EPLF የተሸነፉ ወታደሮች ወይ ኢሰፓዎች ወይ የነሱ ልጆች ወይ ደግሞ የድሮ የ ነፍጠኛ ወይ feudal ስርዓት ቅሪቶች ናቸው። በየመንገዱ እንደ ውሻ ከመጮህ ሌላ ቁም ነገር የላቸውም። ሁሉም የሚያመሳስላቸው አንድ ነገር አለ ኢሄውም ሓሞተ ቢስ መሆናቸው ነው።
Ethoash wrote: ↑22 Nov 2019, 16:10Ejersa
you r one great mind hence i want to ask u one question
ጁሀር አሜሪካ አገር ሄዶ ከእሱ ደጋፊዎች ጋራ ሊነጋገር ፈልጎ ነበር
ታድያ እኛ እናውቅለታለን ለኢትዬዽያ ሕዝብ የሚሉ ጁሀር ይስቀል የገደል በለው ስላማዊ ስልፍ ብቻ ሳይሆን ስብስባውን ረብሽው ለማዘጋት ሞክረው ነበር ። ያልተሳካላቸው ይሆናል ግን በእነሱ ሚድያ አፈ ቀላፄዎቹ ድል እንዳደረጉና በሹጉጥ ጅሀርን አስፈራርተው እንዲደበቅ እንዲሽሽ እዳደረጉት ይናገራሉ።
የኔ ጥቃቄ ታድያ ኢዜማዎች ፤ ፒፒዎች (ሽንታም እንዳይመስልህ አዲሱ ፖፖ ፓርቲ ማለቴ ነው) ወድ ኦሮሞ ክልል ሄዶ ደጋፊዎቻቸውን ለማነጋገር ቢሞክሩ ቄሮዎች ይህንን እንቅስቃሴ በአጠቃላይ ዘግተው ማንኛው የአማራ ድርጅት ኦሮሞ ውስጥ ዝር እንዳይል አርገው ምርጫውን ብቻቸውን ቢያሽንፉ ምን ትላለህ ። ነግ በኔ ነው ብለው የአክራሪ አማሮች ጥሩ መልስ ነው ብለህ ትተወዋለህ ውይ ። ሌላ መልስ አለህ ።
በአጭሩ ቄሮዎች መብት አላቸው ወይ ማንኛውንም የአማራ ደርጅት መሪዎችን እንጝግር እንዳያረጉ መከልከል
Re: የኢሕአዴግ ምክር ቤት መግለጫ!
Ejersa wrote: ↑22 Nov 2019, 16:54እውነት ብለሀል! ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዓላማውን የማስተዋወቅ፣ ደጋፊዎቹን የማነጋገር መብት አለው፣ አሜሪካን አገር የሚረብሹት ምንም አላማ የሌላቸው ቦዘኔዎች፣ በ TPLF & EPLF የተሸነፉ ወታደሮች ወይ ኢሰፓዎች ወይ የነሱ ልጆች ወይ ደግሞ የድሮ የ ነፍጠኛ ወይ feudal ስርዓት ቅሪቶች ናቸው። በየመንገዱ እንደ ውሻ ከመጮህ ሌላ ቁም ነገር የላቸውም። ሁሉም የሚያመሳስላቸው አንድ ነገር አለ ኢሄውም ሓሞተ ቢስ መሆናቸው ነው።
አዎ የሞቱ አሞተ ቢሶች ናቸው ግን በጣም አደገኞች ናቸው፣ አሁን አያድርስና ጁሀር በአላህ ፍቃድ እንኳን ቢሞት አማሮች መረዙት ተብሎ ኦሮሞ ውስጥ የሚያስከትለውን እልቂት አስበው።
ልብ ካላቸው ስብስባ ውስጥ ከብተው በተራ ጥያቄያቸውን መጥየቅ ይችሉ ነበር ። ስብስባውን ከማኮላሽት። ይህ ደግሞ ስልጣኔያቸውን ስለሚያሳይ አገር ቤት ያሉ ተቃዋሚ ደጋፊዎች ኮፒ አርገው ስላማዊ ወይይት ማረግ እንችል ነበር።
ኢዜማም ማንንም ጥበቃ ሳይሹ ኦሮሞ ወስጥ ሄደው በስላም ስብስባቸውን አርገው መመለስ ይችሉ ነበር። ምን እሱ ብቻ ትግሬው ውስጥም መሄዱ ይችሉ ነበር የመናገር መብታቸውን ሁሉም ቢጠብቅላቸው። ይህንን ታድያ ከአሜሪካ ካሉት ነበር መማር የነበርበን።
አሁን በነሱ ምክንያት ማንም የአማራ ፓርቲ ኦሮሞ ውስጥ ስብስባ ማረግ አይችልም። የዛን ግዜ ደግሞ እንባቸውን ይረጫሉ ኦሮሞውች የመናገር መብታችንን ከለከለን ብለው ። አሜሪካ አገር ውስጥ እኮ ነው ሹጉጥ ይዘው የመጡት እነዚህ ጅላጅሎች። ነግ በኔ የማያውቁ።
ብዙ የዚህ ፎረም ተሳታፊዎችን ጠይቄ አንተና መንገዱ ብቻ ናቸሁ መልስ የመለሳቹሁልኝ። ለዚህም በጣም አመስግናለሁ። ለሚስክኑ ድሀ ይህ ትምህርት ሆኖት ለእስክንድር እንዳይሞት ።ኦሮሞ ምድር ላይ