Re: ኦብሳ የተባለ ነውጠኛ የጃዋር ቄሮ በግቢው ውስጥ ነውጥ ለማስነሳት ሲንቀሳቀስ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ስር ዋለ

በጣም ያሳዝናል አዲሳባችን የጦር አወድማ መስላለች ። የደርግ ዘመን ተመልሶ መጣ እንዴ። ይህንን አንድ ልጅ ለማስረ ይህ ሁሉ ጋጋት ።።። ቤቱ ፖሊሶች ሄደው የመጥሪ ደብዳቤ አይስጡትም እንዴ ። ፓሊስ ሰውን እኮ አንጠልጥሎ መወስድ መብት የለውም ። ገና ለገና ወንጅል ይፈፅማል ብሎ ምስኪኖችን ማስር እብደት ነው።
Re: ኦብሳ የተባለ ነውጠኛ የጃዋር ቄሮ በግቢው ውስጥ ነውጥ ለማስነሳት ሲንቀሳቀስ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ስር ዋለ
ይኸ የጁሃርን ሽብር ገንዘብ ውሎ ዐበል ያሰከረው ጅሃዲ በአለፈው እስክንድር ላይ አፉን ሲከፍት ነበር። ለመሆኑ ታከለ ዑማ የለም እንዴ ሽብር እና ችግኝ አብሮ ሲተክል የነበረው ተላላኪው ነፍሱ እዬተራወጠች ሲጫን። ለነገሩ ጁሃርም አሜሪካን አገር በወጥመድ እንደተያዘች አይጥ ነፍሱ ስትራወጥ ከርማለች - ከራማውን ነው ዲያስፓራ የገፈፈው።