Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ቀጣዩ የህወሓት የጥፋት ዕቅድ፦ ዶ/ር አብይ አህመድን፣ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋና ፕ/ት ኢሳያስ አፍወርቂን ማስወገድ! አላርፍ ያለች ጣት እንደተባለው ነው ነገሩ !!!!

Post by Hameddibewoyane » 21 Nov 2019, 17:58

አንጀታቸው ያረረው የህወሓት ካድሬዎች የሚፅፉትን ስንመለከት ትኩሳቱ ምን ያህል እንደሆነ መገመት አያዳግትም፣ ዘፀአት የተባለው ፌስቡክ ላይ ተጥዶ የሚውል ካድሬ እስኪ ዛሬ የፃፋትን የጦርነት ነጋሪት ጉሰማ ወደ አማርኛ የተመለሰውም የመልከቱ።

እጃችን በሙሉ ሳያጥር (ሳይቆረጥ) አዲስ አበባ ውስጥ ያለን ህልውና ሳይመናመን፣ያለንን ኃይል አቀናጅተን የፈለገውን መስዋዕትነት ከፍለን የዚህ ሁሉ አደጋ ምንጮች የሆኑትን አካላት (አብይና ብርሃኑ) ማንጠፍ ነው። አስመራ ውስጥ ያለውም የጥፋት ኩሬ ችላ የሚባል አይደለም ሶስቱም ኩሬዎች ከደረቁ ሌላው የቀረው ኃይል በአንድ ሌሊት ይበታተናል። የምንከፍለው መስዋዕትነት ፣የምንከፍለው ዋጋ ከፍ ማለትና መቀነስ አሁን በምናደርገው የሚወሰን ነው።

ፈረንሳዊያን ለሂትለር ሲያሽቃብጡ፣ለመወሰን ወለም ዘለም ሲሉ እየተሽኮረመሙ በመጨረሻው ሂትለር ምን እንዳረጋቸው ይታወቃል።እንግሊዝም በተመሳሳይ በመጀመሪያ ያልተሳካ ማሽሞንሞን ቀዳሚው ሚኒስትር ቻምበርሊን ዋጋ ሊያስከፍላቸው ሲል በመጨረሻው ላይ ስህተታቸውን አርሙ።አሽሞንሙነህ፣አጎንብሰህ፣"ፖለቲካዊ ጨዋነት ይዘህ እየተሻገርክ ያለሀው፣ያልተሻገረና፣ተመልሶ መጥፊያህም የሚሆንም አለ፣
ወዲ ሻምበል
Last edited by Hameddibewoyane on 21 Nov 2019, 18:18, edited 3 times in total.

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: የወያኔ ካድሬዎች ፉከራና ኡኡታ! አላርፍ ያለች ጣት እንደተባለው ነው ነገሩ !!!!

Post by Hameddibewoyane » 21 Nov 2019, 18:03

Hameddibewoyane wrote:
21 Nov 2019, 17:58
አንጀታቸው ያረረው የህወሓት ካድሬዎች የሚፅፉትን ስንመለከት ትኩሳቱ ምን ያህል እንደሆነ መገመት አያዳግትም፣ ዘፀአት የተባለው ፌስቡክ ላይ ተጥዶ የሚውል ካድሬ እስኪ ዛሬ የፃፋትን የጦርነት ነጋሪት ጉሰማ ወደ አማርኛ የተመለሰውም የመልከቱ።

እጃችን በሙሉ ሳያጥር (ሳይቆረጥ) አዲስ አበባ ውስጥ ያለን ህልውና ሳይመናመን፣ያለንን ኃይል አቀናጅተን የፈለገውን መስዋዕትነት ከፍለን የዚህ ሁሉ አደጋ ምንጮች የሆኑትን አካላት (አብይና ብርሃኑ) ማንጠፍ ነው። አስመራ ውስጥ ያለውም የጥፋት ኩሬ ችላ የሚባል አይደለም ሶስቱም ኩሬዎች ከደረቁ ሌላው የቀረው ኃይል በአንድ ሌሊት ይበታተናል። የምንከፍለው መስዋዕትነት ፣የምንከፍለው ዋጋ ከፍ ማለትና መቀነስ አሁን በምናደርገው የሚወሰን ነው።

ፈረንሳዊያን ለሂትለር ሲያሽቃብጡ፣ለመወሰን ወለም ዘለም ሲሉ እየተሽኮረመሙ በመጨረሻው ሂትለር ምን እንዳረጋቸው ይታወቃል።እንግሊዝም በተመሳሳይ በመጀመሪያ ያልተሳካ ማሽሞንሞን ቀዳሚው ሚኒስትር ቻምበርሊን ዋጋ ሊያስከፍላቸው ሲል በመጨረሻው ላይ ስህተታቸውን አርሙ።አሽሞንሙነህ፣አጎንብሰህ፣"ፖለቲካዊ ጨዋነት ይዘህ እየተሻገርክ ያለሀው፣ያልተሻገረና፣ተመልሶ መጥፊያህም የሚሆንም አለ፣

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ቀጣዩ የህወሓት የጥፋት ዕቅድ፦ ዶ/ር አብይ አህመድን፣ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋና ፕ/ት ኢሳያስ አፍወርቂን ማስወገድ! አላርፍ ያለች ጣት እንደተባለው ነው ነገሩ !!!!

Post by Ejersa » 21 Nov 2019, 18:16

ህወሓት እነዚህን የጥፋት እርምጃዎች ለመውሰድ ተዘጋጅቷል!
Please wait, video is loading...
Hameddibewoyane wrote:
21 Nov 2019, 17:58
አንጀታቸው ያረረው የህወሓት ካድሬዎች የሚፅፉትን ስንመለከት ትኩሳቱ ምን ያህል እንደሆነ መገመት አያዳግትም፣ ዘፀአት የተባለው ፌስቡክ ላይ ተጥዶ የሚውል ካድሬ እስኪ ዛሬ የፃፋትን የጦርነት ነጋሪት ጉሰማ ወደ አማርኛ የተመለሰውም የመልከቱ።

እጃችን በሙሉ ሳያጥር (ሳይቆረጥ) አዲስ አበባ ውስጥ ያለን ህልውና ሳይመናመን፣ያለንን ኃይል አቀናጅተን የፈለገውን መስዋዕትነት ከፍለን የዚህ ሁሉ አደጋ ምንጮች የሆኑትን አካላት (አብይና ብርሃኑ) ማንጠፍ ነው። አስመራ ውስጥ ያለውም የጥፋት ኩሬ ችላ የሚባል አይደለም ሶስቱም ኩሬዎች ከደረቁ ሌላው የቀረው ኃይል በአንድ ሌሊት ይበታተናል። የምንከፍለው መስዋዕትነት ፣የምንከፍለው ዋጋ ከፍ ማለትና መቀነስ አሁን በምናደርገው የሚወሰን ነው።

ፈረንሳዊያን ለሂትለር ሲያሽቃብጡ፣ለመወሰን ወለም ዘለም ሲሉ እየተሽኮረመሙ በመጨረሻው ሂትለር ምን እንዳረጋቸው ይታወቃል።እንግሊዝም በተመሳሳይ በመጀመሪያ ያልተሳካ ማሽሞንሞን ቀዳሚው ሚኒስትር ቻምበርሊን ዋጋ ሊያስከፍላቸው ሲል በመጨረሻው ላይ ስህተታቸውን አርሙ።አሽሞንሙነህ፣አጎንብሰህ፣"ፖለቲካዊ ጨዋነት ይዘህ እየተሻገርክ ያለሀው፣ያልተሻገረና፣ተመልሶ መጥፊያህም የሚሆንም አለ፣

Abdelaziz
Senior Member
Posts: 11365
Joined: 29 May 2013, 22:00

Re: ቀጣዩ የህወሓት የጥፋት ዕቅድ፦ ዶ/ር አብይ አህመድን፣ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋና ፕ/ት ኢሳያስ አፍወርቂን ማስወገድ! አላርፍ ያለች ጣት እንደተባለው ነው ነገሩ !!!!

Post by Abdelaziz » 21 Nov 2019, 18:35

Zetseat aka hamediba, ata Terewaee GefiH meakoru Hamashenay lootinesh you are sleepless,scared to death and worried about what Agazian warriors might do to your wedimedhin Tigraway master and the ligagam fagat gonderam meshrefet or the waragay biramtu nega. Trust me, it is worthless to kill these losers, no Agazi will waste his time killing these booshtiews, they have put the rope on their own necks and will soon complete their own suicide.
You are quoting yourself, we know zetseat is you, the werada Hamasenay faking as Tigraway. No Tigraway will publicise this and brag like that.

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ቀጣዩ የህወሓት የጥፋት ዕቅድ፦ ዶ/ር አብይ አህመድን፣ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋና ፕ/ት ኢሳያስ አፍወርቂን ማስወገድ! አላርፍ ያለች ጣት እንደተባለው ነው ነገሩ !!!!

Post by Ejersa » 21 Nov 2019, 18:41

Abdelaziz wrote:
21 Nov 2019, 18:35
Zetseat aka hamediba, ata Terewaee GefiH meakoru Hamashenay lootinesh you are sleepless,scared to death and worried about what Agazian warriors might do to your wedimedhin Tigraway master and the ligagam fagat gonderam meshrefet or the waragay biramtu nega. Trust me, it is worthless to kill these losers, no Agazi will waste his time killing these booshtiews, they have put the rope on their own necks and will soon complete their own suicide.
You are quoting yourself, we know zetseat is you, the werada Hamasenay faking as Tigraway. No Tigraway will publicise this and brag like that.

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10093
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ቀጣዩ የህወሓት የጥፋት ዕቅድ፦ ዶ/ር አብይ አህመድን፣ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋና ፕ/ት ኢሳያስ አፍወርቂን ማስወገድ! አላርፍ ያለች ጣት እንደተባለው ነው ነገሩ !!!!

Post by Digital Weyane » 21 Nov 2019, 20:06

You 7 million shabo overthrew our TPLF democratic government and our Sudanese ally President Bashir, so it's only fair that we Weyane do the same thing to you! :evil: :evil:

Post Reply