Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 16 Nov 2019, 20:08
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ መምህር ነው የሚባለው መሐሪ ዩሐንስ የህወሓት ሽንፈትን ከሰማ በሃላ "አትያዙኝ ልቀቁኝ እሸፍታለሁ" እያለ ሲፎክር ውሎአል ለማንኛውም ብዙም አያሰጋም ቢሸፍትም እንደለመደው ሲኒ ሰብሮ ይመላሳል ግፋ ካለ ደግሞ ጀበና ይጨምራል።

-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 16 Nov 2019, 20:32
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9834
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 16 Nov 2019, 20:36
ኡኔና ዎንድሜ አዋሽም ላፕቶፓችን ሸጠን ልንሾፍት በሞዘጋጀት ላይ ነን። ካሁን ወዲህ ደደቢት በረሃ ኡንጂ ኡዚህ ወስፋታም ፎሩም ላይ አታዩንም። አዎ ተከበናል፡ ብር አልቆብናል፡ ቢሆንም ድሉ የኛ ይሆናል።
-
Maxi
- Member+
- Posts: 5951
- Joined: 06 Mar 2014, 04:33
Post
by Maxi » 16 Nov 2019, 22:49
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 16 Nov 2019, 23:40
DEDEBIT IS ALWAYS DEDEB!!!!!!!