Please wait, video is loading...
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47514
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: የጄነራል ስዓረ መኮንን ገዳይ....
Before he killed Seare he came to Axum for no reason except to show Abiy is good for Tigray the way he was taken photos with Seare. The most amazing is he cried and how did he do tears to come out like kids???
Re: የጄነራል ስዓረ መኮንን ገዳይ....
This teret teret from Habtamu Ayalew reminds of the teret teret against Aman Andom that claimed that Aman went to Asmara to conspire against Ethiopia, and told Shaebia that "now was the time" to liberate Eritrea.
What is the problem with you guys, why are you always concocting make-believe fairy tales? Is this a national character of the Amhara?
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: የጄነራል ስዓረ መኮንን ገዳይ....
#የጄነራል ስዓረ መኮንን ገዳይ....
ይድረስ ለጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ
========================
አስቀድሜ ጥያቄዬ በጨዋነት በውስጥ መስመር እንዲደርስዎ አድርጌ ፍትህን ለማገዝ ብሞክር እርስዎ የመፅሐፍ ቅዱሱ የኦሮዮንን መንገድ በመምረጥዎ በይፋ ለመፃፍ ተገድጃለሁ። አሁንም መረጃው እንዴት እሱ ጋር ደረሰ የሚለውን ውትወታ ትተው በማንኛውም መንገድ ቀጥተኛ ምላሽ ይስጡኝ !!
=====================
#ጀነራል ሰዓረ ከመገደሉ ከሦስት ወራት በፊት ከእርስዎ ጋር ስለነበረው ከፍተኛ ውዝግ በተለይም እርስዎ የመከላከያ ቁልፍ መመሪያዎች በምክትሉ እንዲታዘዙ በማድረግዎ ጀነራል ሰዓረ እና ጀነራል ብርሃኑ ጁላ የተካረረ ፀብ እና አለመግባባት ውስጥ ገብተው እንደነበረ የሚክዱ አይመስለኝም። ይህንን ዛሬ ቢክዱ ህያው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ነገ በአደባባይ ያፍሩበታል።
=======================
#ጀነራል ሰዓረ ከመሞቱ ከሁለት ሳምንታት ቀደም ብሎ የደህንነት ኃላፊ የነበረው ጀነራል አደም የመከላከያ ኢታማዦር ሹም ልሆን ነው ብሎ ቢሮውን ያን ጊዜ የአገር ውስጥ ደህንነት ኃላፊ ለነበረው ለደመላሽ እያስረከበ ነበር። እርስዎና ጀነራል ሰዓረ ከተቃቃሩበት ቀን ጀምሮ በሄዱበት ሁሉ ጀነራል ሰዓረን የቅርብ ጓደኛዎ አስመስለው ወደ ሚዲያ ይዘው እየመጡ ሲያሳዩአቸው፤ በርካታ ፎቶዎች አቅፈዋቸው እየተነሱ በሶሻል ሚዲያ ሲያስለቅቁ የተወሰኑ ሚስጥሮችን በጥንቃቄ ይዤ በእኔ ዙሪያ ላሉ የሰራ ባልደረቦቼ እና ጓደኞቼ እንዲያውቁት ሳደርግ ነበር።
=======================
በጥቅሉ #ጀነራል ሰዓረ ከመገደላቸው ከሁለት ሳምንታት ቀደም ብሎ በላያቸው ላይ በሚስጥር የተሾመው ጀነራል አደም ከላይ እንደጠቀስኩት የደህንነት ቢሮውን እንዳስረከበ ልደብቅህ ቢሉት የማይደበቅ ሃቅ ነው። የኔ ጥያቄ ጀነራል አደም ሲሾም ጀነራል ሰዓረ ላይ ምን ወስናችሁ ነበር ? እንዲገደሉ ወይስ ሌላ ቦታ እንዲሾሙ ? ጀነራል አሳምነው ፅጌንስ እዚህ ውስጥ ምን አምጥቶ ባህርዳርን እና አዲስ አበባን አገናኛቸው ?
#ሀብታሙአያሌው