Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ኦብነግ ወደ ከፍታ ሲወጣ አጅሬ ትህነግ ቁልቁል መሄዱን አፍጥኖታል!

Post by Ejersa » 12 Nov 2019, 19:02

የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር /ኦብነግ/ ክልላዊ ሳይሆን ሃገርአቀፍ ፓርቲ በመሆን በዴሞክራሲያዊ መንገድ ለመንቀሳቀስና ለኢትዮጵያዊያን ሁሉ ሕይወት መሻሻል የበኩሉን አስተዋፅዖ ለማድረግ እንደሚሠራ አስታወቀ። ኦብነግ ለስድስት ቀናት ባካሄደው አራተኛ መደበኛ ጉባዔው መክፈቻ ላይ የኦነግ፣ የኢዜማና የአብን አመራር አባላት ተገኝተዋል
https://amharic.voanews.com/a/onlf-meet ... ojqIyywex4