ትላንት በነበረው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ግጥምያ ላይ በመመርኮዝ በነበረው ድጋፍ የተነሳ ብጥብጥ በመነሳቱ: ተማሪዎች ተገለዋል::
እስካሁን ሁለት ኦሮሞ ተማሪዎች እንደሞቱ ሲረጋገጥ: አንዳንዶቹ ደሞ የሞተው ስድስት ነው ይላሉ:: 47 ተማሪዎች ክፉኛ እንተጎዱም ተገልትሷል::
Actually what goes round comes round ነው!
Re: በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በተነሳ ግጭት ብዙ ሲጎዱ : የሞቱም እንዳሉ ተዘገበ:
That’s the work of cursed Woyane infiltrators. No doubt about it.
Re: በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በተነሳ ግጭት ብዙ ሲጎዱ : የሞቱም እንዳሉ ተዘገበ:
የፈረደባቸው የዋሃን ምስኪን ተማሪዎች የእኩይ ወያኔዎች መደበቂያ እና ሰለባዎች እስከ መቼ ይሆናሉ። የትምህርት ተቋማት እንኳን የሰላም ቀጠና ቢሆኑ ምን አለ። ቤተ-እምነት እና ትምህርት ቤቶች በምንም የሞራል መሥፈርት የጥፋት ኃይሎች የሥምሪት ቀጠና መሆን የለባቸውም። ሁሉም የአገሪቱ ህዝብ ማውገዝ አለበት። ፈሪ ብቻ ነው ህፃናትን፣ሽማግሌን፣ምዕምናን፣ ተማሪዎችን እያፈላለገ የሚገድል።
Re: በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በተነሳ ግጭት ብዙ ሲጎዱ : የሞቱም እንዳሉ ተዘገበ:
Check your [deleted] Hamasenay Anu'zz, weyane may also burying a bomb in it by way to destroy cursedar'tera.
Re: በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በተነሳ ግጭት ብዙ ሲጎዱ : የሞቱም እንዳሉ ተዘገበ:
አንተ አብዱ ስትሆን ዕብዱ ነው መባል ያለብህ። ከፍተኛ የንዑስነት ዴዌ ይዞ እያሰቃየህ ነው - ምስኪን የድሃ ልጅ ተማሪዎች መሞት አለባቸው ጥቅሙ የተቋረጠበት አናሣ ወያኔን ለማቋቋም ሲባል። ገና ከዴዴቢት አውጥተን በዐደባባይ ትቀጠቀጣላችሁ። ምስኪን ተማሪዎች ምን ዕዳ አለባቸው። ተማሪዎችን ከተኩላዎች መደበቂያነት እንታደግ። ይኸም ለዕብዱ ያበሳጨዋል።