Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Eri luv
Member
Posts: 456
Joined: 07 Dec 2013, 03:41

Please Forward This To Wedi Afom aka Issu.

Post by Eri luv » 02 Nov 2019, 22:11


Zmeselo
Senior Member+
Posts: 35348
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: Please Forward This To Wedi Afom aka Issu.

Post by Zmeselo » 02 Nov 2019, 22:34


Mo Ibrahim with Ethiopian cadre Tedors Adhanom

Neocolonial Ritual and Servitude to the West: Gratifying the African Elites with Human Rights Awards, Grants and Prizes
By Sophia Tesfamariam... https://www.globalresearch.ca/neocoloni ... es/5355573

C beyond
Member
Posts: 1903
Joined: 31 May 2013, 21:30

Re: Please Forward This To Wedi Afom aka Issu.

Post by C beyond » 03 Nov 2019, 00:33

PIA, For more than half-century at Eritrea's helm, He keeps going and going and going... :lol:


Digital Weyane
Member+
Posts: 9662
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Please Forward This To Wedi Afom aka Issu.

Post by Digital Weyane » 03 Nov 2019, 01:37

ሻእቢያዎች ባለፉት ሃያ አመታት ጀግና ወያኔ በኤርትራ ላይ ያደረሰውን ከፍ ያለ ጉዳት እውቅና ላለመስጠት ሲዘልፉ እና ሲያጥላሉ መሰማታቸው የሚገርም ነገር አይደለም። ልክ ነው፡ የወያኔ መሪዎቻችን ከአለም ሃያላን አገሮች ጋር አብረው በመስራት ኤርትራን በማዳከም ረገድ ትልቅ ሚና ተጫውተዋል። ለበጎ ስራቸውም ሃያ ሰባት ቢልዮን ዶላር ኡንደተሰጣቸውም የአለም ሕዝብ ሁሉ የሚያውቀው ሃቅ ነው።

ትንሽም ሆነ ትልቅ ስራ ክቡር ነው። አፄ ዮሐንስ የእንግሊዝን ሰራዊት መርተው ለድል ያበቁት ስራ ክቡር ነው የሚል ፅኑ አቋም ስለነበራቸው ነው። አፄ ቴዎድሮስን ካስገደሉ በኋላ ለእንግሊዝ ንግስት የፃፉት ደብዳቤ የተወሰደ እንዲህ ይነበባል፥ "...ጥንቱንም በእግዚአብሔር ፈቃድ ለመንግስት የበቃሁ እርስዎ በሰጡኝ መድፍ፣ ነፍጥና ባሩድ ነው።"

አፄ ቴዎድሮስ ድንገት ከሞት ቢያመልጡ ኖሮ እና አፄ ዮሐንስን ለፈፀሙት ጀብድነት እውቅናን ላለመስጠት ግንባራቸውን ቋጥረው፤ ጥርሳቸውን ነክሰውና ጣታቸውን ቀስረው ጥፋቱ የእንግሊዝን መንግስት ነው ብለው ቢናገሩ የትግራይ ሕዝብ ያፌዝባቸውና ይስቅባቸው ነበር። ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
:lol: :lol: :mrgreen: :lol: :lol:

Post Reply