Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 01 Nov 2019, 01:26
አፈትላኪ ዜና: የአቶ ጌታቸውረዳ እና አስራት ግንኙነት!!
=====================================
ከህወሓቶች ጋር በመመሳጠር በወላይታ ሁከትና ብጥብጥ ለማስነሳት እየሰራ ያለው አቶ አስራት አሳሌ አሁን ከአቶ ጌታቸው ረድ ስር መልከስከሱን ቀጥሏል። በወላይታ ዞን ለሚከሰተው ማንኛው ሁከትና ብጥብጥ ይሄ ግለሰብ ግንባር ቀደም ተጠያቂ ነው!! ይህ ኢሜይል ለዶ/ር ደብረፂዮን ግልባጭ ከተደረገው ውስጥ የተገኘ መረጃ ነው!

To be continued.....
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 01 Nov 2019, 01:41
የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚኬኤል ከሚጠቀሙባቸው ሦስት የኢሜይል አድራሻዎች ውስጥ dgmichsel33@yahoo.com የሚለው መሰረቁን የደረሰው መረጃ ያስረዳል። ዶ/ር ደብረፂዮን በዚህ አድራሻ ያደረጓቸው የኢሜይል ልውውጦች ቅጂ ከእጃችን ገብቷል። በዚህ መሰረት ዶ/ር ደብረፂዮን ከተላላኳቸው የኢሜይል መልዕክቶች ውስጥ ህዝብና መንግስት ሊያውቃቸው ይገባል ያልናቸውን መረጃዎች በተከታታይ የምናወጣ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። የዶ/ር ደብረፂዮን የኢሜይል አድራሻ ሲጠለፍ ይሄ የመጀመሪያው አይደለም። ከዚያ ይልቅ የተጠቀሰው ኢሜይል በተደጋጋሚ ከመጠለፉ በተጨማሪ የኮምፒውተር ፋይረስ ማስተላለፊያ ሆነ እንደነበር የደረሰን መረጃ ያሳያል። ከታች ያሉት የመልዕክት ልውውጦች ከዶ/ር ደብረፂዮን የኢሜይል አድራሻ የተገኙ ናቸው። #EthioWikiLeaks

-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 01 Nov 2019, 06:58
ደብረፂዮን ሴሰኛ እና አመንዝራ ስለሆነ ስልጣኑን መልቀቅ አለበት ወ/ሮ ሄለን በርሄ
ከዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል ኢሜይል አፈትልከው ከወጡት መረጃዎች አንዱ ሄሌን በርሄ የተባለች ትግራዋይት ለምክትል ርዕሰ መስተዳደሩ የፃፈችው የሰላ ትችትና ነቀፌታ የያዘ ደብዳቤ ነው። ደብዳቤው ብዛት ላላቸው የህወሓት ከፍተኛ ባለስልጣናት ግልባጭ የተደረገ ሲሆን ከዚህ ቀደም ተጠልፎ በነበረው የአቶ ጌታቸው ረዳ ኢሜይል ውስጥም እንደነበር ተመልክቼያለሁ። ሄለን በርሄ በልጅነቷ አረብ ሀገር በስደት እየኖረች የህወሓትን ትጥቅ ትግል ትደግፍ እንደነበር ትገልፃለች። አሁን ላይ ነዋሪነቷ በአሜሪካን ሀገር ሲሆን የዶ/ር ደብረፂዮን ሴሰኝነትና አመንዝራነት ላይ እጅግ የሰላ ትችት ሰንዝራለች። ይህንንም ለራሱ ለዶ/ር ደብረፂዮን ከአንዴም ሁለት ግዜ የፃፈች ሲሆን ጉዳዩን ለሌሎች የህወሓት ባለስልጣናት በግልባጭ አሳውቃለች። እንደ እሷ አገላለፅ የዶ/ር ደብረፂዮን ሴሰኝነት ኩሩ ለሆነው የትግራይ ህዝብ ትልቅ ውርደት ነው። በዚህ ምክንያት የትግራይ ተወላጆች አንገታቸውን እንዲደፉ ማድረጉን ገልፃለች። በመሆኑም ዶ/ር ደብረፂዮን እንዲህ ያለ ወራዳ ባህሪ ያለው ዶ/ር ደብረፂዮን የትግራይን ሀዝብ ለመምራት የሚያስችል ስብዕና እንደሌለው በመግለፅ ከስልጣን እንዲወርድ ጠይቃለች። ከታች በምስሉ ላይ ያሉት ከዶ/ር ደብረፂዮን የኢሜይል አድራሻ አፈትልከው የወጡ የወ/ሮ ሄለን በርሄ ኢሜይሎች ናቸው።
