ምሥራቅ ሐረርጌ
1) ጎሮ ጉቱ ወረዳ በሮዳ
2) ካራሚሌ
ባሌ
3) ባሌ ሮቤ
ምዕራብ አርሲ
4) ዶዶላ እና
5) ኮፈሌ
6) ሰበታ
የሚገኙ ወገኖቻችን በከፋ ችግር ውስጥ ስለሚገኙ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የአስቸኳይ ግዜ እርዳታዎችን ሀገር ፍቅር ቴአትር ድረስ በማምጣት ለወገኖቻችሁ ድጋፍ ታደርጉ ዘንድ እንጠይቃለን።
፨፨፨
ከ ጥቅምት 17 ቀን 2012 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ 12:00 ሰዓት ድረስ በሐገር ፍቅር ቴአትር በመገኘት የወገኖቻችን ህይወት ማቆያ አስቸኳይ እርዳታ ታላቅ ዘመቻ ላይ ይሳተፉ፦
# የማይበላሹ_ምግቦች
# የንጽህና_ቁሳቁሶች
#ህክምና አጋዥ
# አልባሳት
#የማብሰያ_እና_መመገቢያ_ቁሳቁሶች
# አጋዥ_ቁሶች
፨፨፨
ከላይ የተጠቀሱትን አስቸኳይ እርዳታዎች የሀገር ፍቅር ቴአትር ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት የአቅማችሁን
ያህል አስቸኳይ እርዳታዎች ታመጡልን ዘንድ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን።
ይህንን መልዕክት በፍጥነት በማጋራት (ሼር በማድረግ) እና ፖስት በማድረግ የበኩላችሁን አስተዋጽዖ ታደርጉ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከነገ ጠዋት ጀምሮ በቀጣዮቹ ስልክ ቁጥሮች መደወል ይችላሉ።
09 01 121314
09 20 319156
#የሰብዓዊ_ድጋፍ_ጥምረት
#care_and_share
#ቅድሚያ_ለሰብዓዊነት!!
