Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Zmeselo
Senior Member+
Posts: 36868
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

And now, for some comedy.....

Post by Zmeselo » 26 Oct 2019, 16:52

የትግራይ ነዋሪዎች: በራያ ዓዘቦ ወረዳ የታየውን የአንበጣ መንጋ ጥይት ወደሰማይ በመተኮስ ከአካባቢው ድራሹን ሊያጠፉት እንደቻሉ ከስፍራው የደረሰን ዜና ያስረዳል!
ኧረ በቃ ኡኡኡኡይይይይይይይ... 😱😱😱😱





Translation please! :lol:






(courtesy of Mekonen Anteray)

እታ ብ12% ትዓቢ ተባሂላ ዝንገራላ ዝነበረት ወያነ ትመርሓ ክልል ትግራይ፡ ትሕሱ ከምዝነበረት ካብ ኣዲስ ናብ መቀለ ምስተጓሕፈት ተኣሚና ኢያ። እቲ ዘሐዝን ግን መራሕቲ ወያነ ሃብቲ ኢትዮጵያ ዘሚቶም ናብ ውሑስ ዝብልዎ ሃገራት ኣሰጋገርሞ ተኒጊርና ኢና። እቲ ዝተረፈ ከኣ ዊስኪ ክጒጽጉጽሉ ከምዝነበሩን ሕጂውን ብስንኪ ኩነተ ህልውነኦም ምስ ሰኸሩ ገጾም ይሕጸብሉ ከምዘለዉ ነንሕድሕዶም ክውናጀሉ ሰሚዕና።

ህዝቢ ትግራይ እምበኣር ኣብ መበል 21 ክፍለ ዘመን ኣብ ክንዲ ኣብ ዘበናዊ መከላኸሊ ኣንበጣ ዝጽበ፡ ገና በተሓስሳባን እምነትን ዘበነ እኒ-እኒ ( ዘመነ እምኒ) ንምስምዑ'ውን ዝድንጹ ክፍትን ምሕሳቡ ክሳብ ክንደይ ዝተረሰዐ ህዝቢ ኮይኑ ከምዝጸንሐ ዘተዓዛዝብ ኢዩ። ወያናይ ዲሞክራሲ ከምዚ ዝበለ ኲነተ ህልውና ኢዩ ዝኲስኩስ!

_____

Unbelievable!

ክትሰምዖ ዘሐንኽ። ንዕስለ ኣምበጣስ ብጥይት? ብልሒ ወየንቲ'ዶ: ወይስ ድንቁርና ወየንቲ የርኢ? ንምዃኑኸ: ናብ መሬት ድዮም ናብ ሰማይ እቲ ጠያይት እንዳተኾሱ ኣባሪሮሞ? ክንደይ ዝኣኽሉ'ኸ ቀቲሎምን ኣቝሲሎምን? ዝተማረኹኸ ኣለዉ'ዶ? ክንድይ ዝኣክል ጥይት'ከ ሃሊኹ?

እዚ ሜላ'ዚ: ናብ ማሕበር ምጥፋእ ኣምበጣ ኣፍሪቃ ብህጹጽ ክሕበር ኣለዎ! ንወየንቲ ድማ: ኣብ ናይ ጊነስ መዝገብ ብቐዳሞት ከመዝግቦም የኽእል እዩ።

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 36868
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: And now, for some comedy.....

Post by Zmeselo » 26 Oct 2019, 22:00

What the ungrateful digital weyane are saying, on Social media ....
ትግራይ ኣብ ኢትዮጵያ ወልሓንቲ ሓይሊ ከምዘይብላ ኩሉ ግዜ ንዛረቦ ሓቂ እዩ ቄሮ ቲማሊ ንጀዋር ዝትንክፍ ንዓና ከምዝተንከፈ. ብምባል ግልብጥ ኢሎም ኢትዮጵያ ደዊሾማ እዚ ጀነራል እዚ ሰብ ከምዘይብሉ ደሙ ደም ከልቢ ኮይኑ ፈሲሱ ከብቅዕ ክሳብ ሕጂ ቀታሊኡ ይትረፍ ክሕተት ኣበይ ከምዘሎ ከማን ኣይፍለጥን::

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 36868
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: And now, for some comedy.....

Post by Zmeselo » 26 Oct 2019, 22:10

(courtesy: Tesfaye Gebreab)

የጃዋር የግድያ ሙከራ!
=================
ESAT ጋዜጠኞች በትናንት ዝግጅታቸው እንዲህ አሉ፣
ጃዋር ለኦሮሞ ህዝብ አንድ የውሃ ጉድጉዋድ እንኩዋ አልቆፈረም! አንድ ዳቦ አልቸረም። እሱ በምቾት ምርጥ ምርጡን እየበላ የኦሮሞ ህዝብ. . .
እንዲህ ብለው ሲያለቃቅሱ ሰማሁ። በተያያዘ የኦሮሞ ወጣት ጃዋርን እንዳይሰማ፣ እንዳይከተል ደጋግመው ሲለምኑም አዳመጥኩ።

አንድ እውነት አለ።
ጃዋር ለኦሮሞ ህዝብ ዳቦ አልሰጠም።


ምን ለማለት ነው? የኦሮሞ ህዝብ እንኩዋን ለራሱ ለጎረቤቶቹ ዳቦ ሆኖ የኖረ ህዝብ አይደለም እንዴ?

አንድ ነጥብ ላንሳ!

ለሰው ልጅ ከምንም ነገር በፊት ክብሩ ይበልጥበታል። በዚህ ቀመር ጃዋር ለኦሮሞ ክብር ነው። አጀንዳችን ክብር እንጂ ዳቦ አይደለም። ስለሆነም የኦሮሞ ወጣት የጃዋርን ቃል እየሰማ ህይወቱን በፈቃዱ ሲሰጥ እያየን ነው። የኦሮሞ ወጣት ጃዋርን የሚሰማው ለመጪው ዘመን ዳቦ ሳይሆን ለመጪው ዘመን የኦሮሞነት ክብር እና ኦሮሙማ ነው። ቄሮ/ቀሬ ህይወቱን የሰጠው ለዳቦ ሳይሆን ለማንነቱ ክብር ነው። ወተት እና ቅቤ መች አጀንዳ ሆኖ ያውቅና! የኦሮሞ ፈረሶች ምሳቸውን ገብስ እና ዝርግ ጎመን በሚበሉበት አገር ESAT ስለ ምግብ እያነሳ ኦሮሞን ሊቀሰቅስ ይሞክራል!?

ጃዋር የሰው ተፈጥሮ እንደሌለው ጨካኝ ሲሳል ሰነበተ። ይኸው ሆነ ችሎታችን? በርግጥ ጃዋርን ሰይጣናዊ ፍጡር አድርጎ መሳል ለኢትዮጵያ አንድነት ጠቃሚ ሆኖ ተገኘ? በልምድ የወረሳችሁት ስም የማጠልሽት ባህርይ በርግጥ በዚህ ዘመን ኢትዮጵያውያን አብረው ይኖሩ ዘንድ ያግዛል? አባባላችሁስ እውነት ነው? ወይስ መንጋ ዘመቻ! መንጋ ፕሮፓጋንዳ!

ከመነሻው የESAT ጋዜጠኞች የኦሮሞን ህዝብ የት ያውቁታል? ትናንት፣ ከትናንት ወዲያ "መንጋ" እያሉ በአሽሙር ሲያላግጡበት አልነበረም? ዛሬ እንዴት ጆሮ እንዲሰጣቸው ይጠብቃሉ? እና የሰው ልጅ ለክብሩ ሲል ምንም ነገር ሊያደርግ ይችላል። ከሚሰድቡት ጋር አብሮ ከመኖር ነጻነቱን ሊያውጅ ይችላል። ተቆጥቶ አገር ሊያቃጥል ይችላል። በደምፍላት ነፍስ ሊያጠፋ ይችላል። በታሪክ የታየ ነው። በፈረንሳይ እና በሩስያ አብዮቶች ታይቶአል። ምን ሩቅ አስኬደን? በኢትዮጵያም ታይቶአል። መንግስቱ ሃይለማርያም ፊውዳሎቹ ላይ የፈጸመው መራራ የግድያ ድርጊት ስነልቦናዊ መነሻው ገና አልተጻፈም። አጤ ቴዎድሮስ በተለይ የሸዋ መኩዋንንት ላይ የጨከነበት ምክንያቱ በትክክል አልተነገረም።

እና የሰው ልጅ በዳቦ ብቻ አይኖርም። ከዳቦ በፊት ክብሩን ሊመርጥ ይችላል። አንድን ሰው ብትመታው የመርሳት እድሉ ሰፊ ነው። አባቱን ወይም ልጁን ገድለህበትም ይታረቅሃል። ክብሩን ከነካኸው ግን ሮሮ ደረጃ ላይ ይደርሳል። ክብሩን ከነካህበት መቸም አይረሳውም። መቸም አይታረቅህም። አንተ ብትረሳ እሱ አይረሳውም። ሳይበቀልህ አይተውህም። ሳይበቀልህ ብትሞትበት በቁጭት ተቃጥሎ ሊሞት ይችላል። ክብር ውድ ነው። አደገኛ ዋጋ ያስከፍላል። ስለዚህ
አብሮ ለመኖር የመጀሪያው ጥበብ መከባበር ነው!
ሲባል አለምክንያት አይደለም።

ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ከአንዲት ከንፈሮችዋ ከሚያምሩ ሴት ጀርባ ባንዴራ ይዞ ቆሞ፣ ቅዱስ ሳጥናኤልን መስሎ "መንጋ" የተባለ አሳፋሪ እና አስጸያፊ ግጥም ሲያስነብብ በውነት ለኢትዮጵያ አንድነት በጎ መስራቱ ነው? የኦሮሞን ህዝብ በደብተራ ቅኔ በመስደብ፣ በአሽሙር በማሽሙዋጠጥ ምን ለማትረፍ ነበር የፈለገው? ብሽሽቅ? የኦሮሞን አንገት ማስደፋት? ማሸማቀቅ? ያውም አብይ እና ሳህለወርቅን እዚያው አስቀምጦ!?

እና ምን አተረፈ?
ይኸው ውጤቱ ታየ።

አብይ ከመምጣቱ በፊት የኦርቶዶክስ ጳጳሳትን እንኩዋ ለማስታረቅ ያልሞከረ ሰው በምን መለኪያ የአብይ አማካሪ ሊሆን እንደቻለ በፍጹም ሊገባኝ አልቻለም። እንግዲህ ነገም በዚያችው የደብተራ ችሎታው ማሽሙዋጠጡን ከቀጠለ ሌላ ሞት ይጠራል። ሌላ ቤተክርስትያን ይቃጠላል። ሌላ የማያቁዋርጥ ትኩሳት። እና አፍሪቃ ቀንድም አብራ በወላፈኑ ትጠበሳለች!!

እና ጠላቶቼ ሆይ!

የኢትዮጵያ ሰላም ነቀርሳ ጃዋር ሳይሆን የዲያቆኑ አይነት ትምክህተኛ አስተሳሰቦች ናቸው። እንዲህ በቀጥታ መግለጼ ከጃዋር ጋር ማህበር መስርቼ አይደለም። ከጃዋር ጋር ከአንድም ሁለት ጊዜ ተጋጭቼ አውቃለሁ። ችግሮች እንዳሉበት አውቃለሁ። እውነቱን ግን አልደብቅም። ጃዋር የፖለቲካ ነጋዴ አይደለም። ብልጣብልጥ ጮሌ አይደለም። ከታች ከመሰረቱ ጀምሮ ከህዝቡ ጋር እየታገለ እዚህ የደረሰ ነው። የነገውን አላውቅም። እስከዛሬ ግን ጃዋር ለጥቅም ሲል ከአቁዋሙ ሲንሻፈፍ አልታየም።

በውነቱ እኔ በአብይ አህመድም ተስፋ አደርጋለሁ። በፍጹም ጨካኝ ልብ ሊኖረው አይችልም። እስካሁን ተንኮል አላየሁበትም። እንደማንኛውም ፖለቲከኛ መታየትና አድናቆት ሊወድ ይችላል። ይሄ የሰው ጠባይ ነው። ነፍሱ ደግሞ ለስነ-ጥብበ ያጎበደደች ሰለሆነች ሊጋነንበት ይችላል። አብይ አህመድ ያበደ የራሱ አለም አለው። ደግ ልቡ ይታየኛል። እንደልቡ ነው። የስልጣን ጥማት አለው ብዬ ግን በፍጹም አላምንም። አብይ አንድ ማለዳ ድንገት ብድግ ብሎ፣
የራሳችሁ ጉዳይ! ዙፋኑ ያውላችሁ! አትጨቅጭቁኝ!
ብሎ ቤተመንግስቱን ጥሎ አሜሪካ ቢሄድ አይደንቀኝም።
ጃዋር እንዲገደል አብይ ተባብሮአል!
የሚል ኦሮምኛ ግን ውሃ አያነሳም። ማመን አልችልም። ማስረጃ እፈልጋለሁ።

እስካሁን እንደተከታተልኩት እና ያለኝ መረጃ እንደሚጠቁመኝ የአብይን የፓርላማ ንግግር እንደ ጥሩ አጋጣሚ በመጠቀም ጃዋርን ለመግደል ሴራ የሸረቡ ሰዎች ይኖራሉ. . .እነማን ናቸው?

ዋቃ ጉራቻ ያውቃል!!

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 36868
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: And now, for some comedy.....

Post by Zmeselo » 26 Oct 2019, 22:32

TN's analysis of the situation in Ethiopia, vis a vis Eritrea:

For obvious reasons, Eritrea invested a great deal of political capital on the stability of the Abiy-led gov't in Ethiopia. His streng & absolute command and control over the military is a necessity, in order to maintain the existing peaceful relationship between the two countries.

So how is the current anti-Abiy campaign and loss of popular support from the majority of the Oromo base affect Eritrea and its national interests, including the 7-point peace plan we signed in 2018? What are the worst case scenarios, if the push comes to shove?

My2Cents:

1) The criminal TPLF and the ungrateful Tegaru, are in unison against PM Abiy. They are doing all they can to weaken his administration, in the hope of returning back to power. But what they do not realize is that they (Tigray and TPLF) are going to be the first to lose (suffer), if the Abiy gov't lost power to another Oromo or an Amhara-led gov't.

One of the main reasons for PM Abiy to loss popular support from his Oromo base, is because of his inability or weakness to hold TPLF criminals accountable for their heinous crimes against the majority of the people and the massive corruption that led to the embezzlement of over $25 billion; among other things. Whoever is next in line to lead (chances are almost ZERO for another Tigrayan), it will make dead sure the TPLF pay the long overdue price.

2) If the current rivalry between the Amhara and Oromo continues, the future of Ethiopia ticks either to the right or to the left. To the right leads to an amicable power sharing among these two major ethnic groups, and by proportionality include the other smaller groups (as described by Jawar at his LTV interview); and to the left leads to the total implosion of Ethiopia into so many sub states - Oromia, Tigray, Ogaden, Amhara, Debub Hizboch, etc.... Both scenarios shall destroy a great deal of lives, large displacements and total destruction. We've seen how the last two days of chaos, resulted in the death of 67 people. Just like that!

3) To avoid these and other unforeseen scenarios and protect its national interest, Eritrea must step in and play a due role. This can be done in so many ways but as far as I can see, it may start with continuing its 'containment' policy against the criminal TPLF; so that it won't be a direct threat to the PM Abiy gov't.

But, how could it be done?

A) Of course, one is by keeping its adjacent border with Tigray shut indefinitely using the TPLF's perceived or real security threat as a cover. It may take three, four or five years at most but one way or another, that containment will definitely make the TPLF weaken to the point of collapse. Suffocating measures such as this shall exasperate the already worsened economic, political and social crisis in Tigray and shall continue until the people start to realize that as long as TPLF is in power in Tigray, there will be no to change from the Eritrean side. So if that leads to change in Tigray, well and good. Things will revert back to normal, since TPLF is the only obstacle to it anyway. If not, still well and good. The suffocation will continue. We have had it for more than 18 years, remember?

B) There is also another way of containing the TPLF, that involves the 'military'. Most of us may not have seen it coming but I tend to believe that the continued presence of Ethiopian troops on our territory is not by accident, but rather by design, a grand plan to use it against the TPLF when it's needed.

Let me explain:

What could be any better reason to keep both the Ethiopian and Eritrean troops amassed on the border and monitor the TPLF at arms- length, than delaying troop withdrawal using one of TPLF's "street protest" drama as a cover?

On the surface these troops are just any troops but under the rug, they are like 'standby army' that are ready to be deployed at a moments notice ... if and when, the TPLF move a muscle to threaten the Federal gov't 'militarily'.

Troop withdrawal under an Oromo Defense Minister (Lemma Megerasa) and an Amhara Chief of Staff, could be as easy as slicing a cheese cake ..... since no amount of TPLF militia can actually fight and STOP these tens of thousands of fully armed and mechanized army from retreating frim Eritrean territory, or even forcefully repatriate the illegal Tegaru settlers out of Badme and resettle them inside Tigray. For the time being, they chose not to do so till PM Abiy asserts full authority over the rest of the country.

The containment plan has so far worked just fine although PM Abiy hasn't yet fully active to utilize the opportunity towards stabilizing the rest of the regions, if necessary with active deployment of force, than sweet talking or wasting time and resources on things that are the least important in the strengthening of his power base .... such as beautification of his office, writing a book, planting trees, building parks, and the like ... He did so little in the projection of power (read Fear), as that is sometime the ONLY way of enforcing law and order in most developing countries.

PM Abiy shouldn't worry too much about his 'good name' for now as the situation in Ethiopia requires his strong and determined leadership that includes exercising his power at the right time and place, including use of force, if necessary, as long as the purpose is to bring law and order throughout the country.

If he fail to do so in the coming few months, he will be held responsible for the disintegration of Ethiopia, and will be remembered as such - forever.

Post Reply