-
- Member
- Posts: 1695
- Joined: 30 Jul 2014, 12:46
በተብታባው ጀዋር የሚመሩት ቄሮዎች፤ የሚያደናብራቸው ሕዋሃት መሆኑን ሳይገነዘቡ፤ በንጹሐኑ ሕዝብ ላይ ይደነፋሉ። ካጠፉት በላይ ብዙ እጥፍ ውድመት ይጠብቃቸዋል።

- Senior Member+
- Posts: 46856
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: በተብታባው ጀዋር የሚመሩት ቄሮዎች፤ የሚያደናብራቸው ሕዋሃት መሆኑን ሳይገነዘቡ፤ በንጹሐኑ ሕዝብ ላይ ይደነፋሉ። ካጠፉት በላይ ብዙ እጥፍ ውድመት ይጠብቃቸዋል።
EwnetYashenifal wrote: ↑24 Oct 2019, 23:35በተብታባው ጀዋር የሚመሩት ቄሮዎች፤ የሚያደናብራቸው ሕዋሃት መሆኑን ሳይገነዘቡ፤ በንጹሐኑ ሕዝብ ላይ ይደነፋሉ። ካጠፉት በላይ ብዙ እጥፍ ውድመት ይጠብቃቸዋል።
Melsu Min Tametaleh Ahiya Gimaataam new.
Do you know your mother was fuxcked up by ten Qero to honor woyane order???
Re: በተብታባው ጀዋር የሚመሩት ቄሮዎች፤ የሚያደናብራቸው ሕዋሃት መሆኑን ሳይገነዘቡ፤ በንጹሐኑ ሕዝብ ላይ ይደነፋሉ። ካጠፉት በላይ ብዙ እጥፍ ውድመት ይጠብቃቸዋል።
የኢትዮጵያ ህዝብ በየቦታው መደረጀት ብቻ ነው ያለበት፡፡ በአካባባቢው ከተደራጀ የጀዋርን መንጋ በስነስርአቱ እየገረፉ መላክ ይቻላል፡፡ ጀዋር የቆጥ አወርዳለሁ ብሎ የብብቱን ጥላል፡፡ እርሱንም ቀስ በቀስ ከስሩ ያሉትን በማሳሳት ከዚያ ማስረጃ ስብስቦ ለአሜሪካ መንግስት ከነወንጀል ስራው ማስረከብ ነው፡፡ ስለዚህ ጫወታው ተለውጧል ፤ አብይ ልቡን ሞልቶ ማዘዝ ማሰር ዋናዋናዎቹን እስካሁን በሰበሰብው ምስረጃ ፍርድቤት አቅርቦ እሰር ቤት መወርውር ነው፡፡
Re: በተብታባው ጀዋር የሚመሩት ቄሮዎች፤ የሚያደናብራቸው ሕዋሃት መሆኑን ሳይገነዘቡ፤ በንጹሐኑ ሕዝብ ላይ ይደነፋሉ። ካጠፉት በላይ ብዙ እጥፍ ውድመት ይጠብቃቸዋል።
ጃዋር ሆይ! ስለ የትኛው ነጻነት ነው የምትሰብከው? የጥላቻ መርዝ እየረጨህ፣ እጅህን በንጹሃን ደም እያጨማለክ፣ በግፍ ህዝብ እያስፈጀህ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ በጥቂቱም ቢሆን ከአስከፊ የግፍና የመከራ አገዛዝ ተላቆ የታየውን ለውጥና ተስፋ እያጨለምክ ስለ ነጻነትና ፍትህ አታውራ። ግፍ ሰሪና የግፍ ሰራዊት አሰማሪ ነጻ አውጪ ሊሆን አይችልም። ጥላቻ ሰባኪ፣ ከፋፋይና ለሰው ልጅ ሁሉ እኩል ክብር የሌለው ግፈኛ እንዴት የፍትህ ሰው ሊሆን ይቻለዋል?
አምርረን የታገልናቸው ግፈኞቹ ህወሃቶች እንኳን ዛሬ አንተ በጠራራ ጸሃይ የምታስፈጽመውን ግፍ ፈጽሞ አልሞከሩትም። አንተን ግን በጭካኔ ድሃን በድሃ ላይ አስነሳህ። እንዳተ ሰው የሆኑትን ሰዎች ያለምንም ጥፋት አሳረድካቸው፣ በድንጋይ አስቀጠቀጥካቸው፣ በቁማቸው እንዲቃጠሉና ተዘቅዝቀው እንደሰቀሉ አደረክ። ወገን በወገኑ ላይ፣ ድሃ በድሃ ላይ እንዲጨክን ማድረግ ድል ሊመስልህ ይችላል። በተቃራኒው ጭካኔና አረመኔያዊነት ሽንፈት ነው። ከሰብእና ጠለል በታች መውረድ ነው።
ዛሬ ስሜቱን እየኮረኮርክ የምትጋልበውን ምስኪን ወጣት እንደ ምትደሰኩረው ፈጽሞ ነጻ አላወጣሃውም። ከነጻነት ይልቅ የጫንክበት በቀላሉ ሰንሰለት ፈተህ የማታላቃቀው የጥላቻ ባርነትን ነው። አልገባህም እንጂ ከጥላቻ የከፋ ከሰብና በታች አውርዶ አውሬ የሚያደርግ ባርነት የለም። የናዚዎች ግፍ፣ የሩዋንዳ እልቂት፣ የፋሺስቶች አረመናዊ ድርጊት፣ የዳርፉርም ይሁን የባልካን ፍጅት ሁሉ የፍቅር ሳይሆን የጥላቻ አስከፊ ውጤት ነው።
ዛሬ ጥላቻ አስታጥቀህ ያሰማራሃው ሰራዊት በአደባባይ ግፍ ሲሰራ እጅህን ታጥበህ ከደሙ ንጹህ ነኝ ማለት እንዴት ይቻልሃል? ግፍ እያሰራህ ፈጽሞ ከተጠያቂነት ማምለጥ አትችልም!
የኮሰሰው ውሳጣዊ ፍላጎትህ በአደባባይ ገዝፎ ወጥቷል። ከወያኔዎች ተሽለህ ከመገኘት ይልቅ ከእነርሱ ከፍተህ ህዝብን ከህዝብ እያፈጀህና እየከፋፈልክ በድሃ ኪሳራ ደም እየቸበቸብክ ቱጃር ሆነህ የመኖር ምኞትህ ፈጽሞ አይሳካም! አበበ ገላው