የጌታቸው ረዳ ኢሜል ሀክ ተደረገ መባሉና: ህወሓት በሰሞኑ ብጥብጥ ላይ እጇ አለበት ስለ መባሉ::
ስዩም ተሾመ እንዳሰፈረው:
“እየሆነ ያለው ሁላ በህወሓት የተቀነባበረ ነው:: በጌታቸው ረዳ አስተባባሪነት የሚፈፀም ነው::: አቶ ጌታቸው የኢሜል አካውንቱ ሀክ መደረጉን በፌስ ቡኩ አስታውቅዋል::
ሀክ የተደረገው መረጃ ይህን ይዟል:
Dear
Today October 22nd we have source that Abiy Ahmed will depart from Addis Abeba after the parlament meeting. It is good occasion for all of us to execute the discussion made the previous meeting. We are informed Jawar mohammed is staying in his home.
With Regars
”