Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ትግራይ ውስጥ ከ 8በላይ የ ዓረና አባላት የሆኑ ሚስኪን ተጋሩ ገበሬዎች ከ 17ዓመት እስከ እድሜ ልክ ተፈርዶባቸው በእስር እየማቀቁ ይገኛሉ!

Post by Hameddibewoyane » 21 Oct 2019, 15:57

ባለፈው በ ትግራይ ቲቪ ስለዚጉዳይ ሲጠየቅ "ዓረና ኣባላቱን ከታሰሩ በኋላ ነው የሚመለምለው።" ብሎ ተሳልቅዋል።እና እኛም ወግ ደርሶን ይሄን ሓሰማ እንድንሳለቅበት ትናንትና በሰጠው ቃለመጠይቅ ላይ ክብር ጠቅላይሚኒስትራችንን ከ 10ግዜ በላይ ክብራቸውን ከፍ ዝቅ እያደረገ ይሰድባቸው እና ይሳለቅባቸው ስለነበር ወደ ኣዲስ አበባ ሲመጣ በቁጥጥር ስር መዋል አለበት።ታስሮ ክብደቱ ቢቀንስ ለጤናውም ጥሩ ነው። በነገራችን ላይ አምና ከ ቤቲ LTV ጋር ባደረገው ቃለምልልስ ዶ/ር አብይ እንዳያስራቸው በጣም ፈርተው ስለነበር "ክብር ጠቅላይምኒስትራችን" እያለ ነበር ሲያወራ የነበረው።ከፈለጋቹ ቪድዮውን YouTube ላይ አለ ደግማቹ እዩት።


Post Reply