የስብሃት ነጋ ቅምጥ ተላላኪ ደብረፂ ስልጣናቸው ስጋት ውስጥ ስለ ገባ ይህን ብለዋል!፦
( "ኣብ ውሽጢ'ውን መዓት ፀላኢ እዩ ዘሎ። ከይወሩና ንቃለሶም እናበልና ኣብ ትግራይ'ውን ግን ውራ መሬት ይፍፀም ኣሎ!!")
" ከውስጣችንም ብዙ ጠላት ነው ያለን። እንዳይወሩን እንታገላቸው እያልን ትግራይ'ም ግን ወረራ መሬት እየተፈፀመ ነው ያለው!!!"
በማለት የተለመደ የ28 አመታት ዶክመንትሪ ድራማ በደብረፂ ዓይናችሁን ጨፍኑ ዓይነት እየተሳለቅቡን ይገኛሉ!።
Game Over TPLF!
ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ወደድክም ጠላህም እውነቱን መጋፈጥ አለብን የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ትናንትም ሆነ ዛሬ ገንጣይ አስገንጣይ ህወሓት ብቻ ነው። ለዚህም ሁሉም የሀገሬ ህዝብ ከትግራይ ህዝብ ጎን በመሆን ለምናደርገው ትግል ከጎናችን በመሆን ስር ነቀል ለውጥ ለማውጣት በአንድነት ሆነን እንታገለው።
የትግራይ ህዝብ ና ህወሓት በአጭሩ ከስር ያለው ምስል ገላጭ ነው።
