Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

ፕሬዜዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በመቀሌ walk ማድረግ ይፈልጋል !!

Post by sholagebya » 20 Oct 2019, 19:38

<<ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በመቐለ ጎዳናወች Walk ማድረግ ይፈልጋሉ።>> PM Abiy
.
<< ይቺ ነገር ቅኔ መሆኗ ነው፤ የስብሀት ነጋና ቤተሰቡ ሥርወ መንግስት የታሰበለት ነገር አለ ማለት ነው።😜 በነገራችን ላይ የሰሜኑ ሥርወ መንግስት ከተነፈሰ ይኼ ምን እንደፈለገ የማይታወቀው አጣና ይዞ የሚሰበሰበውም ወሽመጡ መቆረጡ አይቀርም። >>

ብሩክ አበጋዝ መጋዝ እንደጻፈው