እኛ ኢሕአደጎች እየተቧቀስን አፍንጫ ለአፍንጫ እየተዳማን ኢትዮጵያን እዚህ መከራ አድርሰናታል፣ አሁን ሌሎችን እንደ ሱማሌ ጋምቤላን ጨምረን አብረን መንጎድ፤ መደመር፣ ብልፅግና ምናምን ወዲያ!
እኛ ኢሕአደጎች እየተቧቀስን አፍንጫ ለአፍንጫ እየተዳማን ኢትዮጵያን እዚህ "መከራ" አድርሰናታል፣ አሁን ሌሎችን እንደ ሱማሌ፣ ጋምቤላ ያሉትን ጨምረን አብረን መንጎድነው፤ የምን መደመር፣ ብልፅግና ምናምን ነው? ወዲያ! ጌታቸው ረዳ
Last edited by Dawi on 20 Oct 2019, 15:59, edited 2 times in total.