Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Kuasmeda
Member+
Posts: 6431
Joined: 26 Mar 2015, 08:47

Extracted from today's speech by PM Abiy Ahmed!!!!!

Post by Kuasmeda » 19 Oct 2019, 16:00

1) ተነሱ እንዋጋ ካለን በሑዋላ የሞተውን የመቁጠር እና የመናገር ልምድ ስለሌለን ነው እንጂ፣ ከወንድም የኤርትራ ሕዝብ ጋር ተጣልተን ያጠፋነው ህይወት ራሱ ብታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ቁስል ነው። ተጨማሪ ግድያ ተጨማሪ ቁስል ኣያስፈልግም

2) ተጨማሪ ሃሳብ ብቻ ነው የሚያስፈልገው። የኤርትራ መንግስት እና የኤርትራ ህዝብ ለኢትዮጵያ ስጋት ኣይደሉም ተስፋ ናቸው፣ የኤርትራ መንግስት እና የኤርትራ ህዝብ ወንድም ህዝብ ነው፣ በእምነቱ፣ በቓንቓው፣ ብእሳቤው በብዙ ነገሩ ከኛ ጋር.....

3) የሚመሳሰል ወንድም ህዝብ እንጂ፣ ጠላት ህዝብ ኣይደለም። ሰው ወንድሙን ያኮርፋል እንጂ እስከ ወዲያኛው ጠላቴ ስለማይለው፣ ወንድሞቻቸን የጀመርነውን እርቅ ወደ ብልጽግና እናሸጋገራለን እንጂ ወደሁዋላ ኣንመልስም።

TPLF R.I.P