Re: መስከረም አበራ (ከማሞ ቂሉ ተቃራኒ ራስሽን ደጋግመሽ አየቆጠርሽ ካልሆነ ኦሮሚያን ከቦ የሚያሰጋ ጠላት ብሔር የለንም።)
ከማሞ ቂሉ ተቃራኒ ራስሽን ደጋግመሽ አየቆጠርሽ ካልሆነ ኦሮሚያን ከቦ የሚያሰጋ ጠላት ብሔር የለንም። የእናንተም ሠፈር ይታወቃል። አዲስ አበባ ለመግባትም ኬላ ላይ ትፈተሻላችሁ። ፊንፊኔ ሂደሽም ዛሬውኑ ግብር ክፈይ!
ሌላው ስለ ትግል ያነሳሽውን ባጭሩ ላስረዳሽ። የኦሮሞ ሕዝብ ፀረ ሀበሻ ገዢ መደብ ትግል የጀመረው በቆማጦቹ ከተደፈረበት 1880 ዎቹ ጀምሮ ነበር። ቄሮ የአባቶቹን ትግል ተቀብሎ መልክ ዘራበት። ትግላችን አላበቃም፤ ጫካው ባዶ አይደለም።
ተጋሩን ጨምሮ ሁሉም ብሔር/ብሔረሰቦች (ከእናንተ በስተቀር) የኦሮሞ ወዳጅና የትግሉ አጋር እንጅ ጠላት አይደሉም። ስለዚህ እንደ ማሞ ቂሉም ሳይሆን ራስሽንም ሳታበዥ ከቆጠርሽ ያው አንድ እናንተ ሰፋሪዎች ብቻ ናችሁና ስለ መከበባችን ሀሳብ አይግባሽ።
https://www.satenaw.com/amharic/archives/71558

Re: Re: መስከረም አበራ (ከማሞ ቂሉ ተቃራኒ ራስሽን ደጋግመሽ አየቆጠርሽ ካልሆነ ኦሮሚያን ከቦ የሚያሰጋ ጠላት ብሔር የለንም።)
ጀግንነት የሚለካዉ በክፉ ቀን ነዉ ማወቅ ያለባችሁ አሁን በቀዝቃዛ ጦርነት /cold war ዉስጥ ነን፤ ክፉን በሩቅ ያድርገዉ እንጅ ወደ ዋናዉ ጦርነት ብንገባ ኦሮሚያ የሚያሸንፍበት እድሉ ጠባብ ነዉ፤ ምናልባት ሰፊዉ የኦሮሚያ ህዝብ የወሎ ኦሮሞን ያክል የጦርነት ልምድ ቢኖረዉ ሊሳካት ይችል ነበር፤ አሁን በባዶ ሚዳ ሲደነፉ ግምት ዉስጥ ያላስገቡት እነርሱ አሰልጥነዉ ዘመናዊ መሳሪያ አስታጥቀዉ የላኩትን ወታደር በቤቱ በታች በሬ ጠምዶ እያረሰ የነበረዉ ገበሬ እየሮጠ ሂዶ ከቤቱ እንዳቅሙ ገዝቶ ያስቀመጣትን መሳሪያ አዉጥቶ እንደሚመርከዉ አላወቁም፤ በእሩ አማራ ለጦርነት ማህበራዊ መሰረት አለዉ ነዉ የምልህ!!!!!
-
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: መስከረም አበራ (ከማሞ ቂሉ ተቃራኒ ራስሽን ደጋግመሽ አየቆጠርሽ ካልሆነ ኦሮሚያን ከቦ የሚያሰጋ ጠላት ብሔር የለንም።)
BINGO! I have observed you several times that you are a Tigrian pretending as an Oromo! Please stop exacerbating conflict among Oromos & Amharas. You live in the western countries & wishing poverty & death to the two main ethnic groups. If you have the capacity, assist your Tigray people!!!!
AbebeB wrote: ↑15 Oct 2019, 20:04ከማሞ ቂሉ ተቃራኒ ራስሽን ደጋግመሽ አየቆጠርሽ ካልሆነ ኦሮሚያን ከቦ የሚያሰጋ ጠላት ብሔር የለንም። የእናንተም ሠፈር ይታወቃል። አዲስ አበባ ለመግባትም ኬላ ላይ ትፈተሻላችሁ። ፊንፊኔ ሂደሽም ዛሬውኑ ግብር ክፈይ!
ሌላው ስለ ትግል ያነሳሽውን ባጭሩ ላስረዳሽ። የኦሮሞ ሕዝብ ፀረ ሀበሻ ገዢ መደብ ትግል የጀመረው በቆማጦቹ ከተደፈረበት 1880 ዎቹ ጀምሮ ነበር። ቄሮ የአባቶቹን ትግል ተቀብሎ መልክ ዘራበት። ትግላችን አላበቃም፤ ጫካው ባዶ አይደለም።
ተጋሩን ጨምሮ ሁሉም ብሔር/ብሔረሰቦች (ከእናንተ በስተቀር) የኦሮሞ ወዳጅና የትግሉ አጋር እንጅ ጠላት አይደሉም። ስለዚህ እንደ ማሞ ቂሉም ሳይሆን ራስሽንም ሳታበዥ ከቆጠርሽ ያው አንድ እናንተ ሰፋሪዎች ብቻ ናችሁና ስለ መከበባችን ሀሳብ አይግባሽ።
https://www.satenaw.com/amharic/archives/71558
Re: መስከረም አበራ (ከማሞ ቂሉ ተቃራኒ ራስሽን ደጋግመሽ አየቆጠርሽ ካልሆነ ኦሮሚያን ከቦ የሚያሰጋ ጠላት ብሔር የለንም።)
Did Obang see this Gambela konjo?

Re: መስከረም አበራ (ከማሞ ቂሉ ተቃራኒ ራስሽን ደጋግመሽ አየቆጠርሽ ካልሆነ ኦሮሚያን ከቦ የሚያሰጋ ጠላት ብሔር የለንም።)
Message in my inbox says that Obang is glad to do a favor for her.

-
- Member
- Posts: 4286
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: Re: መስከረም አበራ (ከማሞ ቂሉ ተቃራኒ ራስሽን ደጋግመሽ አየቆጠርሽ ካልሆነ ኦሮሚያን ከቦ የሚያሰጋ ጠላት ብሔር የለንም።)
"ከህወሃት ስልጡን ወታደር ጋር ሊጋጠም ከአማራ ገጠራማ ቦታዎች ጠመንጃውን አንግቶ ከመጣው የአማራ ገበሬ የህወሃትን ጉልበት በማራድ በኩል የነበረው ሚና ከኦሮሞ ወጣቶች ያነሰ ይሁን የበለጠ ወንበሯ ላይ የተቀመጠው ኦሮሞ ሆኖ ሳለ አማራን አምርራ የምትረግመው ህወሃት ታውቃለች፡፡በውስጠ-ፓርቲው ትግልም ቢሆን ከኦዴፓ እና ከአዴፓ የህወሃትን ግበዓተ መሬት ማን እንዳፋጠነው ህወሃት በአሁኑ ወቅት ከሁለቱ ፓርቲዎች ማንን አምርራ እንደምትጠላ በማጤን የሚታወቅ ነገር ነው፡፡ማንን አምርራ እንደምትጠላ ለማወቅ ደግሞ ሌላው ቀርቶ የአማራ ክልሉን ግድያ አስከትላ በማያገባት ገብታ ህወሃት ለአዴፓ የፃፈችውን ደብዳቤ ማንበብ በቂ ነው፡፡"
-
- Member
- Posts: 4286
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: Re: መስከረም አበራ (ከማሞ ቂሉ ተቃራኒ ራስሽን ደጋግመሽ አየቆጠርሽ ካልሆነ ኦሮሚያን ከቦ የሚያሰጋ ጠላት ብሔር የለንም።)
"ዛሬ የመጣውን ለውጥ ለማምጣት የታገለው መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሲሆን የትግሉ ዘመንም የኦሮሞ ፖለቲከኞች እንደሚያስቡት ስምንት ወር ብቻ አይደለም፡፡ የስምንት ወሩ ትግል የፈላውን ትግል የሚያገነፍል አስተዋፅኦ አደረገ እንጅ ትግል አሙቆ፣አፍልቶ፣አገንፍሎ ህወሃትን የሚያስወግድ ማዕበል አላመጣም፡፡ይህ በደንብ መታወቅ አለበት፡፡ይህ የስምንት ወሩ ትግልም ቢሆን በኦሮሞ ወጣቶች እና ፖለቲከኞች ብቻ የተደረገ አይደለም፡፡ዛሬ ያለ እነሱ ጀግና ያለ የማይመስላቸው፣አድራጊ ፈጣሪ የሆኑት የአትላንቲክ ማዶ የወንጭፍ ታጋይ የኦሮሞ ብሄርተኞች የኪቦርድ ጀግንነት ማዕከላዊ ገብቶ ከወጣ ዛሬ ስሙ ከማይነሳ አንድ ታጋይ ጀግንነት ይብለጥ ይነስ ማወዳደር የሚወዱት እነሱው እንዲበይኑት ልተወው፡፡" 

-
- Member
- Posts: 4286
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: Re: መስከረም አበራ (ከማሞ ቂሉ ተቃራኒ ራስሽን ደጋግመሽ አየቆጠርሽ ካልሆነ ኦሮሚያን ከቦ የሚያሰጋ ጠላት ብሔር የለንም።)
የህዝብ ብዛት ዋነኛ ነገር አለመሆኑን ለመረዳት በአፍሪካ በህዝብ ብዛቷ አንደኛ የሆነችው ናይጀሪያ እና በህዝብ ቁጥሯ አናሳ የሆነችው ሞሪሽየስ ያሉበትን የዲሞክራሲ እና የሰላም ሰማይ እና ምድር ማጤን ነው፡፡ከሃገር ቤት ልምዳችን እናውሳ ካልንም ዋናው ነገር የህዝብ ብዛት ቢሆን ኖሮ ባለ ብዙ ቁጥሩ ኦነግ
ያላሳካውን የትጥቅ ትግል ድል ንዑሱ ህወሃት በአስራ ሰባት አመት ትግል ማሳካቱ ነው፡፡የኦሮሞ ናሽናሊስቶች ከዚህ ከቁጥራቸው መላቅ ጋር የሚያነሱት ክርክር ብዙ ችግሮችን ያዘለ ነው፡፡የመጀመሪያው ችግር በቁጥር ስለምንልቅ ኢትዮጵያን ዘለዓም መግዛት ያለብን እኛ ነን ሲሉ የኦሮሞ ስርወ-መንግስት መመስረት እንደሚገባ በአደባባይ የሚያወሩት እስከ ሶስተኛ ዲግሪ የዘለቁ የኦሮሞ ምሁራን ናቸው፡፡እነዚሁ ምሁራንም ሆኑ አውቃለሁ ባይ የኦሮሞ አክቲቪስቶች ይህን ክርክር ይዘው ወደ ዲሞክራሲ መንደር ያቀናሉ፡፡በዚህ አካሄዳቸው የዲሞክራሲ መርሆ የሆነውን የሃሳብ ብዝሃነትን ከብሄር ብዝሃነት ጋር አዋቅተው ጥያቄያቸውን ከህገመንግስቱ፣ከፌደራሊዝሙ እና ከብሄር ፖለቲካው ጋር ፈትለው ያቀርቡታል፡፡

-
- Member
- Posts: 821
- Joined: 09 Apr 2013, 20:53
Re: Re: መስከረም አበራ (ከማሞ ቂሉ ተቃራኒ ራስሽን ደጋግመሽ አየቆጠርሽ ካልሆነ ኦሮሚያን ከቦ የሚያሰጋ ጠላት ብሔር የለንም።)
Za-ilmaknun,Za-Ilmaknun wrote: ↑16 Oct 2019, 12:54የህዝብ ብዛት ዋነኛ ነገር አለመሆኑን ለመረዳት በአፍሪካ በህዝብ ብዛቷ አንደኛ የሆነችው ናይጀሪያ እና በህዝብ ቁጥሯ አናሳ የሆነችው ሞሪሽየስ ያሉበትን የዲሞክራሲ እና የሰላም ሰማይ እና ምድር ማጤን ነው፡፡ከሃገር ቤት ልምዳችን እናውሳ ካልንም ዋናው ነገር የህዝብ ብዛት ቢሆን ኖሮ ባለ ብዙ ቁጥሩ ኦነግያላሳካውን የትጥቅ ትግል ድል ንዑሱ ህወሃት በአስራ ሰባት አመት ትግል ማሳካቱ ነው፡፡የኦሮሞ ናሽናሊስቶች ከዚህ ከቁጥራቸው መላቅ ጋር የሚያነሱት ክርክር ብዙ ችግሮችን ያዘለ ነው፡፡የመጀመሪያው ችግር በቁጥር ስለምንልቅ ኢትዮጵያን ዘለዓም መግዛት ያለብን እኛ ነን ሲሉ የኦሮሞ ስርወ-መንግስት መመስረት እንደሚገባ በአደባባይ የሚያወሩት እስከ ሶስተኛ ዲግሪ የዘለቁ የኦሮሞ ምሁራን ናቸው፡፡እነዚሁ ምሁራንም ሆኑ አውቃለሁ ባይ የኦሮሞ አክቲቪስቶች ይህን ክርክር ይዘው ወደ ዲሞክራሲ መንደር ያቀናሉ፡፡በዚህ አካሄዳቸው የዲሞክራሲ መርሆ የሆነውን የሃሳብ ብዝሃነትን ከብሄር ብዝሃነት ጋር አዋቅተው ጥያቄያቸውን ከህገመንግስቱ፣ከፌደራሊዝሙ እና ከብሄር ፖለቲካው ጋር ፈትለው ያቀርቡታል፡፡
It looks like you are very up beat to see the demise of oromia and oromo people. What you forgot is that it is you and your forefathers that are responsible for the current mess in Ethiopia. As a result it is your side that is considered the enemy of ethiopia by many ethiopians who were on the receiving end of the humiliation from past rulers, who happen to call themselves amhara, specially the kings. As the say goes "Ye wegga beresa, ye tewega ayresa". Go talk to oromos, walitas, gimiras, sidamas etc. So you are daring too much to even think, let alone do something practical. You better not pock the wounds of the past, as that could lead to your demise, than the demise of ormia and its people.
As to the writer Meskerem. everybody knows that only contents that are about oromo and oromia will get you attention from the readers this days. Just see your man Taye Bogale's 6000 years ethiopian history. This are more after the money they get from diaspora than the influence through their writing. Each and everything they do is to get attention from the diaspora gofund purse.
So if i were you i will not take people like meskerem and Taye so seriously, to the extent to wish the demise of fellow ethiopians.