ቡዳ እንዳይበላህ ተደብቀህ ብላ።
ታዳይ ይህ ማለት ስትፀዳዳ በግላጭ ።
ስትበላ ግን እንደስረቀ ሰው።
ይህ መንግደድ ላይ አትባላ አባባል ምንልባት ትልቅ ቁምነገር ይኖረው ይሆናል ።
ብዙ የማይበሉ ራሀብ የተጠናወታቸው ዓይን ዓይንህን እያዩ እንዴት በፊታቸው ትባላለህ ።
ይህ እንግዲህ ለሚስኪኖቹ ታስቦ ይሆናል ፤
ይህ የአማራ ባህል በሬስቶራንት ውስጥም በአጥብቆት የተገበራል ። ማንም ውጭ ላይ ምግብ አይበላም ተከልሎ ነው የሚበላው ። ምግብም ስትባላ ከልጅነት ህ ጅምሮ አካፍለህ ብላ ይባላል። ለምን ቢባል ድህነቱን ለመጋራት ነው።
ታዲያ የኛ አብያችን ለምንድነው የመንደር ታዳጊዎችን ቤተ መንግስት አምጥቶ እንቁልልጬ የሚላቸው።
what Ethiopia need is birth control and job job job and more job