ኢትዮጵያ ባለ 5 ጂኦግራፊያዊ ክፍለ ሃገር ፌዴሬሽን ልትሆን ነው
እንደ ሚባለው ከሆነ አቢይ አህመድ 19ኛው ኢህአዴግ ጉባኤ ፣ 9ኙ ክልሎችን አፍርሶ በ5 መልከምድር ፤ ሰሜን፣ ሴንትራል፣ ምስራቅ፣ መዕራብ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ በሚባሉ የግዛት ክፍሎች የተዋቀረ ፌዴሽን ለውይይት ለያቀርብ ነው ።
ይህ በጣም ቀላል፣ ሲምፕል ግን እጅግ ሳይንሳዊና ሁሉንም ያገሪቱ ችግሮች የሚፈታ በእውነትም ፋና ወጊ በእውነትም ዘላቂ መፍትሄ መላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆ ብሎ የሚደግፈው እጅግ ታሪካዊ ሃሳብ ነው። እንደሚሳካ ፍጹም ጥርጥር የለኝም

Last edited by Horus on 14 Oct 2019, 14:34, edited 1 time in total.
-
- Senior Member+
- Posts: 46856
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: ኢትዮጵያ ባለ 5 ጂኦግራፊያዊ ክፍለ ሃገር ፌዴሬሽን ልትሆን ነው
Horus wrote: ↑13 Oct 2019, 22:26እንደ ሚባለው ከሆነ አቢይ አህመድ 19ኛው ኢህአዴግ ጉባኤ ፣ 9ኙ ክልሎችን አፍርሶ በ5 መልከምድር ፤ ሰሜን፣ ሴንትራል፣ ምስራቅ፣ መዕራብ ኢትዮጵያ በሚባሉ የግዛት ክፍሎች የተዋቀረ ፌዴሽን ለውይይት ለያቀርብ ነው ።
ይህ በጣም ቀላል፣ ሲምፕል ግን እጅግ ሳይንሳዊና ሁሉንም ያገሪቱ ችግሮች የሚፈታ በእውነትም ፋና ወጊ በእውነትም ዘላቂ መፍትሄ መላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆ ብሎ የሚደግፈው እጅግ ታሪካዊ ሃሳብ ነው። እንደሚሳካ ፍጹም ጥርጥር የለኝም
Amhara speaks for Amhara only. The union is many ethnic owners who have the control of their future and no one is going to be fooled by desperate Amhara.
Religion war failed.
constitution change failed.
Post pond election failed.
Bilichlich party failed.
Amharic for every child starts first grade failed.
Egypt sabotage failed but Abiy reduced more than half to appease Arabs.
Qimant killing by Amhara then pointing finger to others failed.
Now north south province, will fail like the rest of them.
Re: ኢትዮጵያ ባለ 5 ጂኦግራፊያዊ ክፍለ ሃገር ፌዴሬሽን ልትሆን ነው
Halafi,
you have every right to scribble what ever... but ethnic killils are going out. In case if you are behind the curve of reality !!

- Member+
- Posts: 9539
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ኢትዮጵያ ባለ 5 ጂኦግራፊያዊ ክፍለ ሃገር ፌዴሬሽን ልትሆን ነው
ኡኛ ወያኔ ነፃነታችን ልናውጅ ነው። በቃ ሰዓቱ ደርሷል። የትግራይን ድንበር መዝጊያ ሰአቱ አሁን ነው። ሊቀ ሊቃውንት ወንድሜ አዋሽ ለወደ የተባበሩት መንግሥታት የሚላክ የነፃነት ማወጅ ማመልከቻ ፎርም እየሞላ ይገኛል። ኡናሸንፋለን።
-
- Senior Member+
- Posts: 46856
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: ኢትዮጵያ ባለ 5 ጂኦግራፊያዊ ክፍለ ሃገር ፌዴሬሽን ልትሆን ነው
You morons ethnics will give up their 28 years hard work to build their kilil and secure their territories now Chole and Leba wants north and south province and owners have to submit to the Achberbaris???
-
- Member+
- Posts: 9539
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ኢትዮጵያ ባለ 5 ጂኦግራፊያዊ ክፍለ ሃገር ፌዴሬሽን ልትሆን ነው
Let's hurry up and overthrow Issayas so we can create our Greater Republic of Tigray. Isn't this map beautiful? My Weyane brother Awash created the map. May the spirit of Meles Zenawi be with him, always and always. ኡናሸንፋለን።

Re: ኢትዮጵያ ባለ 5 ጂኦግራፊያዊ ክፍለ ሃገር ፌዴሬሽን ልትሆን ነው
አብይ ሊጠቅምበት የፈለገው የክልል አከላለል : ጥናት ያልተደረገበት ነው:: ይህ አከላለል እነ አቤ ቶክቻው ያቀረቡት ነው::
ችግሮች አሉት:: ተፈፃሚነቱ ራሱ አጠያያቂ ነው::
1. ትግራይን ከአማራ ጋር ማቀላቀሉ ግጭት ሊፈጥር ይችላል::
2. ወያኔ አይስማማም::
3. ወያኔ ሳይወገድ ይህ ተግባራዊ ሊሆን አይችልም::
4. ጋሎች መስማማታቸው አጠራጣሪ ነው::
ከዚህ ይልቅ የደርግን ብንጠቀም ጥሩ ነው::
ችግሮች አሉት:: ተፈፃሚነቱ ራሱ አጠያያቂ ነው::
1. ትግራይን ከአማራ ጋር ማቀላቀሉ ግጭት ሊፈጥር ይችላል::
2. ወያኔ አይስማማም::
3. ወያኔ ሳይወገድ ይህ ተግባራዊ ሊሆን አይችልም::
4. ጋሎች መስማማታቸው አጠራጣሪ ነው::
ከዚህ ይልቅ የደርግን ብንጠቀም ጥሩ ነው::
Re: ኢትዮጵያ ባለ 5 ጂኦግራፊያዊ ክፍለ ሃገር ፌዴሬሽን ልትሆን ነው
አቢይ አሁን ማድረግ ያለበት ያናሳ የጎሳ ዘር ነጋዴዎችን ጩሀት ማስተናገድ ሳይሆን የ110 ሚልዮን ተራ ሕዝብ ድምጽና ፍላጎት ነው። አምራና ትግሬ አብረው መኖር አይችሉም የሚሉት የትግሬና አማራ ዘር ነጋዴዎች ናቸው። እነሱን እየሰማ አቢይ ኢትዮጵያን ሊለውጥ አይችልም ።
ዎያኔኮ አሁን ያለውን ረፎርም የሚቃወም የቶርቸር ባህል ነዋሪ አሳፋሪ ቡድን ነው። የትግሬ ሕዝብ ማደረግ ያለበትን ራሱ ያቃል። ያም ሆነ አልሆነ ። ዎያኔ የኢትዮጵያን እድል ወአኝ አይደለም ። የነሱ ጸሃይ ጠልቃለች ።
ዎያነ የሚወገደው በወሬ ሳይሆን ክልሎችን በማፍረስ ነው ።
ጋሎችም ተባሉ ኦሮሞ አሁን መሪአቸው ዐቢይ ነው። እኔ ብር አሲዛለሁ ። 90% ተራ ኦሮሞ ሕዝብ ዛሬ አቢየን ነው የሚደግፍ። በቃ !
ድፍን ደቡብ ሆ ብሎ ነው የ5 ክልል ሃሳብ የሚደግፍ
አዲስ ዘመን አዲስ ሃሳብ ፥ ያን የማይሹ እየተረገጡ ይረሳሉ !!!
ደሞ አባይ ማዶ አንተ ብሎ ጸረ ጉራጌ !!! የተሸነፈ !!!
ዎያኔኮ አሁን ያለውን ረፎርም የሚቃወም የቶርቸር ባህል ነዋሪ አሳፋሪ ቡድን ነው። የትግሬ ሕዝብ ማደረግ ያለበትን ራሱ ያቃል። ያም ሆነ አልሆነ ። ዎያኔ የኢትዮጵያን እድል ወአኝ አይደለም ። የነሱ ጸሃይ ጠልቃለች ።
ዎያነ የሚወገደው በወሬ ሳይሆን ክልሎችን በማፍረስ ነው ።
ጋሎችም ተባሉ ኦሮሞ አሁን መሪአቸው ዐቢይ ነው። እኔ ብር አሲዛለሁ ። 90% ተራ ኦሮሞ ሕዝብ ዛሬ አቢየን ነው የሚደግፍ። በቃ !
ድፍን ደቡብ ሆ ብሎ ነው የ5 ክልል ሃሳብ የሚደግፍ
አዲስ ዘመን አዲስ ሃሳብ ፥ ያን የማይሹ እየተረገጡ ይረሳሉ !!!
ደሞ አባይ ማዶ አንተ ብሎ ጸረ ጉራጌ !!! የተሸነፈ !!!
Re: ኢትዮጵያ ባለ 5 ጂኦግራፊያዊ ክፍለ ሃገር ፌዴሬሽን ልትሆን ነው
መሪነት ማለት ምንድን ነው?
መሪነት ማለት አሁን ኢትዮጵያን እያመሱ ያሉትን ለ30 አመት አንድ አዲስ ና ኢትዮጵያ አፍቃሪ ሃሳብ ማቅረብ ያልቻሉ የዛጉ፣ የከሸፉ ዘር ሰባኪዎችን ባለ ድምጽ ብሎ የሚጎተት መሪ መሪ አይደለም ። መሪ ይህን ሚያረግ ፣ ክልልን ማፍረስ፣ ኢህአዴን ማፍረስ፣ አገሩን በስልጣኔ ሃዲድ ላይ ማውጣት ፣ አልሰለጥን ባዩን ቲቶ ወደ ፊት መጓዝ ነው።
አቢይ መሪነት የሚማረው ከማንም ትንሽ ዘረኛ ቀቢጸ ራዕይ ሳይሆን እንደ ምኒልክ ካሉ ግዙፍ ራዕይ ካላቸው ግዙፍ ፍጡራን ነው።
የጎሳ ፖለቲከኞች ትንሽነት በገሃድ የተሰጣበት ዘመን ገብተናል !!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!

This looks like Shaebia map redraw of Eritrean provinces. Issu and G7 are good advisers to pm Abiy.
Re: ኢትዮጵያ ባለ 5 ጂኦግራፊያዊ ክፍለ ሃገር ፌዴሬሽን ልትሆን ነው
Woyane rat - your stupidity doesn’t surprise me anymore. Whenever I see the name ”Halafi”, the word “stupid” flashes back at me. For 28 years you invested all your energy in torturing and killing hoping that you would reign for 100years. You miserably failed. Hanging by the last thread, TPLF thugs’ remaining hope is now nurturing and fermenting tribalism. Satan. you’re accelerating your inevitable eternal damnation. KIFU!
Halafi Mengedi wrote: ↑14 Oct 2019, 00:15You morons ethnics will give up their 28 years hard work to build their kilil and secure their territories now Chole and Leba wants north and south province and owners have to submit to the Achberbaris???
Last edited by Selam/ on 14 Oct 2019, 20:16, edited 1 time in total.
Re: ኢትዮጵያ ባለ 5 ጂኦግራፊያዊ ክፍለ ሃገር ፌዴሬሽን ልትሆን ነው
Horus wrote: ↑13 Oct 2019, 22:26እንደ ሚባለው ከሆነ አቢይ አህመድ 19ኛው ኢህአዴግ ጉባኤ ፣ 9ኙ ክልሎችን አፍርሶ በ5 መልከምድር ፤ ሰሜን፣ ሴንትራል፣ ምስራቅ፣ መዕራብ ኢትዮጵያ በሚባሉ የግዛት ክፍሎች የተዋቀረ ፌዴሽን ለውይይት ለያቀርብ ነው ።
ይህ በጣም ቀላል፣ ሲምፕል ግን እጅግ ሳይንሳዊና ሁሉንም ያገሪቱ ችግሮች የሚፈታ በእውነትም ፋና ወጊ በእውነትም ዘላቂ መፍትሄ መላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆ ብሎ የሚደግፈው እጅግ ታሪካዊ ሃሳብ ነው። እንደሚሳካ ፍጹም ጥርጥር የለኝም

If Ethiopia was to be divided by geography alone, your simple minority tribe, Gurage, will be the first one to be fully dominated by oromos like in the old times! Start Learning Afaan Oromo Today, as it will be the only language you will be taking in the future!
Re: ኢትዮጵያ ባለ 5 ጂኦግራፊያዊ ክፍለ ሃገር ፌዴሬሽን ልትሆን ነው
Rtt,
በጣም ትቸኩላልህ? እኛኮ ቀስ በቀስ ይህን የጎሳ ቅራቅንቦን እያፈርስነው ነው። አምስቱ ክፍለ አገሮች ሰሜን፣ መሃል አገር፣ ደቡብ፣ ምስራቅና ምራብ ኢትዮጵያ እንዴት ይከለላሉ እንድ እነማንን ይይዛሉ ገና እናሳይህለን። ቀዳሚ ነገር ቀድሞ ነውና አሁን 9ኙን እናፍርስ። አትቸኩል ። ስለ ጉራጌ አታስብ!! ምን እንደሚያረጉ ወደፊት ታያለህ ።

ምኞት አይከለከል ወያኔና ኦነግ ካርታ አዘጋጅታችሁ ዙሩ ግን እንዳትፈነዱ አማራ ከዚህ በኃላ የሚያስመልሰዉ እንጅ የሚሰጠዉ ርስት የለም!!!
Re: ኢትዮጵያ ባለ 5 ጂኦግራፊያዊ ክፍለ ሃገር ፌዴሬሽን ልትሆን ነው
The problem is, these people have no any other vision other than tribalism. They are poisoned with it. They can't see any other alternatives. If this new regionalization is true to pass, new bloods should come into the regional leaders. No tribal remnants.
Re: ኢትዮጵያ ባለ 5 ጂኦግራፊያዊ ክፍለ ሃገር ፌዴሬሽን ልትሆን ነው
Use hisotry as a lesson, and not as a way to twist it to make yourself feel significant!
As a gurage, you should have been the first one to criticise this kinds of plan as your people were affected badly. Seems like your bitting the hand that protected you from what happened to your ancestors.
Drop all the Maya, Irreecha Kegna jiki janka and focus on your real history and the interaction you had with oromos. Don't be so quick to repeat history!
Re: ኢትዮጵያ ባለ 5 ጂኦግራፊያዊ ክፍለ ሃገር ፌዴሬሽን ልትሆን ነው
Horse,Horus wrote: ↑13 Oct 2019, 22:26እንደ ሚባለው ከሆነ አቢይ አህመድ 19ኛው ኢህአዴግ ጉባኤ ፣ 9ኙ ክልሎችን አፍርሶ በ5 መልከምድር ፤ ሰሜን፣ ሴንትራል፣ ምስራቅ፣ መዕራብ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ በሚባሉ የግዛት ክፍሎች የተዋቀረ ፌዴሽን ለውይይት ለያቀርብ ነው ።
ይህ በጣም ቀላል፣ ሲምፕል ግን እጅግ ሳይንሳዊና ሁሉንም ያገሪቱ ችግሮች የሚፈታ በእውነትም ፋና ወጊ በእውነትም ዘላቂ መፍትሄ መላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆ ብሎ የሚደግፈው እጅግ ታሪካዊ ሃሳብ ነው። እንደሚሳካ ፍጹም ጥርጥር የለኝም
እኛ ክልል እያልን ስናካልል አንኖርም። ለጊዜው ያለው ብቻ ይበቃልና ተረጋጋ። በቀጣይነት የሚካለለው በዓለም አቀፋዊ ህግ መሰረት ሉዓላዊነታችንን ስናፀና ብቻ ነው። ስለዚህ ሚንሊካዊያን ተረጋጉ። የቋጡን ለማውረድ ስትጥሩ የብብታችሁ ያመልጣችኋልና።
By the way, are you Menelik's horse?
Re: ኢትዮጵያ ባለ 5 ጂኦግራፊያዊ ክፍለ ሃገር ፌዴሬሽን ልትሆን ነው
AbebeBAbebeB wrote: ↑15 Oct 2019, 15:16Horse,Horus wrote: ↑13 Oct 2019, 22:26እንደ ሚባለው ከሆነ አቢይ አህመድ 19ኛው ኢህአዴግ ጉባኤ ፣ 9ኙ ክልሎችን አፍርሶ በ5 መልከምድር ፤ ሰሜን፣ ሴንትራል፣ ምስራቅ፣ መዕራብ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ በሚባሉ የግዛት ክፍሎች የተዋቀረ ፌዴሽን ለውይይት ለያቀርብ ነው ።
ይህ በጣም ቀላል፣ ሲምፕል ግን እጅግ ሳይንሳዊና ሁሉንም ያገሪቱ ችግሮች የሚፈታ በእውነትም ፋና ወጊ በእውነትም ዘላቂ መፍትሄ መላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆ ብሎ የሚደግፈው እጅግ ታሪካዊ ሃሳብ ነው። እንደሚሳካ ፍጹም ጥርጥር የለኝም
እኛ ክልል እያልን ስናካልል አንኖርም። ለጊዜው ያለው ብቻ ይበቃልና ተረጋጋ። በቀጣይነት የሚካለለው በዓለም አቀፋዊ ህግ መሰረት ሉዓላዊነታችንን ስናፀና ብቻ ነው። ስለዚህ ሚንሊካዊያን ተረጋጉ። የቋጡን ለማውረድ ስትጥሩ የብብታችሁ ያመልጣችኋልና።
By the way, are you Menelik's horse?
let time u advice me this time let me advice u how u can handle this buda people
u have to show them your right hand and when they think u r coming with your right hand punch them with left hook...
when they tell u they want 5 ጂኦግራፊያዊ ክፍለ ሃገር ፌዴሬሽን agree with them this is showing right hand ...when they think they win you over and they r relaxing hit them with left hook ..
tell them ሰሜን፣ should use Tigray as working language
ሴንትራል Afan oromia working language
ምስራቅ፣ Afan Somalia working language
ደቡብ ወላይታና ሶዶ working language
መዕራብ ጉሙዝና ጋምቤላ as working language
and watch him burning in hell.. dont even bother to reply after this.. how in hell Dr. Abiy get away with language issue the issue is not how you divided the region the issue is how u implement the working language without solving this issue how in hell he think the Golden will accept living under Amhara and give up their language did this guy is mental or he is playing game with then anyhow .. which way u look at it is useless waste of time and energy .. dr. abiy could have got his answer in second if he took his idea to the parliament and vote on it.. in fact call all 108 parties leader and tell them to vote on it.. u will got the answer faster then computer.. anyhow bye..
Re: ኢትዮጵያ ባለ 5 ጂኦግራፊያዊ ክፍለ ሃገር ፌዴሬሽን ልትሆን ነው
Ethoash,Ethoash wrote: ↑15 Oct 2019, 15:26AbebeBAbebeB wrote: ↑15 Oct 2019, 15:16Horse,Horus wrote: ↑13 Oct 2019, 22:26እንደ ሚባለው ከሆነ አቢይ አህመድ 19ኛው ኢህአዴግ ጉባኤ ፣ 9ኙ ክልሎችን አፍርሶ በ5 መልከምድር ፤ ሰሜን፣ ሴንትራል፣ ምስራቅ፣ መዕራብ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ በሚባሉ የግዛት ክፍሎች የተዋቀረ ፌዴሽን ለውይይት ለያቀርብ ነው ።
ይህ በጣም ቀላል፣ ሲምፕል ግን እጅግ ሳይንሳዊና ሁሉንም ያገሪቱ ችግሮች የሚፈታ በእውነትም ፋና ወጊ በእውነትም ዘላቂ መፍትሄ መላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆ ብሎ የሚደግፈው እጅግ ታሪካዊ ሃሳብ ነው። እንደሚሳካ ፍጹም ጥርጥር የለኝም
እኛ ክልል እያልን ስናካልል አንኖርም። ለጊዜው ያለው ብቻ ይበቃልና ተረጋጋ። በቀጣይነት የሚካለለው በዓለም አቀፋዊ ህግ መሰረት ሉዓላዊነታችንን ስናፀና ብቻ ነው። ስለዚህ ሚንሊካዊያን ተረጋጉ። የቋጡን ለማውረድ ስትጥሩ የብብታችሁ ያመልጣችኋልና።
By the way, are you Menelik's horse?
let time u advice me this time let me advice u how u can handle this buda people
u have to show them your right hand and when they think u r coming with your right hand punch them with left hook...
when they tell u they want 5 ጂኦግራፊያዊ ክፍለ ሃገር ፌዴሬሽን agree with them this is showing right hand ...when they think they win you over and they r relaxing hit them with left hook ..
tell them ሰሜን፣ should use Tigray as working language
ሴንትራል Afan oromia working language
ምስራቅ፣ Afan Somalia working language
ደቡብ ወላይታና ሶዶ working language
መዕራብ ጉሙዝና ጋምቤላ as working language
and watch him burning in hell.. dont even bother to reply after this.. how in hell Dr. Abiy get away with language issue the issue is not how you divided the region the issue is how u implement the working language without solving this issue how in hell he think the Golden will accept living under Amhara and give up their language did this guy is mental or he is playing game with then anyhow .. which way u look at it is useless waste of time and energy .. dr. abiy could have got his answer in second if he took his idea to the parliament and vote on it.. in fact call all 108 parties leader and tell them to vote on it.. u will got the answer faster then computer.. anyhow bye..
Yes we do. We know them very well and manage them as usual. They are not on the ground than in media presence. They are nowhere as human but everywhere as bacteria. It is what they they claimed they are.
So we are constantly checking them. We let not them go for free.