Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Dahgol
Member
Posts: 116
Joined: 12 Oct 2019, 15:52

Re: በሃገር ስም ትሪሊዮን ተበድሮ ብዓንቀጽ 39 የማምለጥ ሙከራ!

Post by Dahgol » 14 Oct 2019, 08:57

Let it be !!! Let it be!!!
TPlf cowards would never use 39, they have no balls and to much wealth in mahal Hager owned by individual TPlf ogliarches
That would be to much to lose
This’s just scare tactic and will never materialize.

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: በሃገር ስም ትሪሊዮን ተበድሮ ብዓንቀጽ 39 የማምለጥ ሙከራ!

Post by Maxi » 14 Oct 2019, 09:04

አሁን ትግራይ ትግነጠላለች ብላችሁ ታስባላችሁ?? ሞኞች ናችሁ!!

ትግራይ ተገንጥላ ምን ልትበላ???

አያደርጉትም እንጅ እኔ ትግራይ ብትገነጠል እጅግ በጣም ደስ ከሚላቸው ሰዎች አንዱ ነኝ።

ግን ትግሬዎች አያደርጉትም፣ ልብ የላቸውማ!!!

Meleket
Member
Posts: 4776
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: በሃገር ስም ትሪሊዮን ተበድሮ ብዓንቀጽ 39 የማምለጥ ሙከራ!

Post by Meleket » 14 Oct 2019, 10:25

ትግራይማ የሰዉን መሬትና ንብረት ባፍንጫዋ እስክትመልስ ድረስ ለግዜው ከቻለች ከዚህም ከዚያም ትመነትፋለች፣ ትገነጥላለች፣ ትዘነጥላለች፣ ትዘርጥጣለች እንጂ ምኑን ትገነጠላለች? 'ጠመዝማዛው ልቧ' ለመገንጠል ብቁ ኣይደለም! :mrgreen:

ድንቄም ተገንጣዪ! :mrgreen: “ሲሉ ሰምታ - - -” ሲባል ካልሰማች ትሞክረው ይሆናል!
:mrgreen:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: በሃገር ስም ትሪሊዮን ተበድሮ ብዓንቀጽ 39 የማምለጥ ሙከራ!

Post by Ethoash » 15 Oct 2019, 13:04

ወያኔዎች የአንተን ትሪሊዬን ይመልሳሉ

አንተንም ወድ ደርግ ስራዓት የመልሱሀል
የስሩትን ፫፱ ዩኒቨሪስቲ በሙሉ ይመልሳሉ
የስሩትን ፱ የሀይል ማመንጫ ይመልሳሉ
የስሩትን ባቡር በሙሉ ይመልሳሉ
ኢትዬዽያ የፈራችውን ሀብት በሙሉ ነፃነትና እደገት ያመጣችወን በእድሜዋ ለ፴ ዓመት በሙሉ ከጦርነት ውጭ ማድረጋ የተስራው ስራ በሙሉ ለወርቃማዎቹ ገቢ ይሆናል።
ኦሮሞዎችም የቋንቋ ነፃነታቸውን ይመልሳሉ።
የፈደራል ክልል በሙሉ ይመለሳሉ ወድ ቀድሞ ቦታቸው ይህ ብቻ የእርስ በእርስ ጦርነት ያስነሳል

ከሁሉም በላይ ደግሞ አብይን ይመልሳሉ። ግር ግን ለሌባ ያመቻል ልክ እንደ ሊብያ ስት ሆን የዛን ግዜ የወያኔውችን ታላቅ ወለታ ታስታውሳለህ ማን አስገደዳቸው አባይን መምረጥ ። ዝም ብለው ጥለሁህ ቢሄዱስ ኖሮ ። መንግስት ሳይመርጡልህ

if u miss my point because u r an Eritrean who cant read Amharic dont worry i will translate for u.. all i said was dont talk show us what u made of by starting war and take way ur ትሪሊዮን dollar from golden city

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: በሃገር ስም ትሪሊዮን ተበድሮ ብዓንቀጽ 39 የማምለጥ ሙከራ!

Post by Hameddibewoyane » 15 Oct 2019, 13:53

ምን እያወራህ ነው ወንድም! እድሜ ለምዕራባውያን የልማት አውታሮቹ የተገነቡት በእርዳታ፣ በብድርና በባለሃብቶች ነው። ወገኖችህ የዘረፋት የገንዘብ መጠን ተዘንግቶህ ነው ብዙ የምትቀባጥር። ለናቷ ምጥ አስተማረቻት እንደተባለው፣ አንተ ገመድ አፍ የሆንክ አማርኛ ልታስተምረኝ ትቃጣለህ። አውነት ካለህ ዘመዶችህ የዘረፉትን እንዲመልሱና ገንዘቡም ድሆችን ለማቋቋሚያ እንዲውል የበኩልህን አስተዋጾ አድርግ።
Ethoash wrote:
15 Oct 2019, 13:04
ወያኔዎች የአንተን ትሪሊዬን ይመልሳሉ

አንተንም ወድ ደርግ ስራዓት የመልሱሀል
የስሩትን ፫፱ ዩኒቨሪስቲ በሙሉ ይመልሳሉ
የስሩትን ፱ የሀይል ማመንጫ ይመልሳሉ
የስሩትን ባቡር በሙሉ ይመልሳሉ
ኢትዬዽያ የፈራችውን ሀብት በሙሉ ነፃነትና እደገት ያመጣችወን በእድሜዋ ለ፴ ዓመት በሙሉ ከጦርነት ውጭ ማድረጋ የተስራው ስራ በሙሉ ለወርቃማዎቹ ገቢ ይሆናል።
ኦሮሞዎችም የቋንቋ ነፃነታቸውን ይመልሳሉ።
የፈደራል ክልል በሙሉ ይመለሳሉ ወድ ቀድሞ ቦታቸው ይህ ብቻ የእርስ በእርስ ጦርነት ያስነሳል

ከሁሉም በላይ ደግሞ አብይን ይመልሳሉ። ግር ግን ለሌባ ያመቻል ልክ እንደ ሊብያ ስት ሆን የዛን ግዜ የወያኔውችን ታላቅ ወለታ ታስታውሳለህ ማን አስገደዳቸው አባይን መምረጥ ። ዝም ብለው ጥለሁህ ቢሄዱስ ኖሮ ። መንግስት ሳይመርጡልህ

if u miss my point because u r an Eritrean who cant read Amharic dont worry i will translate for u.. all i said was dont talk show us what u made of by starting war and take way ur ትሪሊዮን dollar from golden city

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: በሃገር ስም ትሪሊዮን ተበድሮ ብዓንቀጽ 39 የማምለጥ ሙከራ!

Post by Ethoash » 15 Oct 2019, 14:09

Hameddibewoyane wrote:
15 Oct 2019, 13:53
ምን እያወራህ ነው ወንድም! እድሜ ለምዕራባውያን የልማት አውታሮቹ የተገነቡት በእርዳታ፣ በብድርና በባለሃብቶች ነው። ወገኖችህ የዘረፋት የገንዘብ መጠን ተዘንግቶህ ነው ብዙ የምትቀባጥር። ለናቷ ምጥ አስተማረቻት እንደተባለው፣ አንተ ገመድ አፍ የሆንክ አማርኛ ልታስተምረኝ ትቃጣለህ። አውነት ካለህ ዘመዶችህ የዘረፉትን እንዲመልሱና ገንዘቡም ድሆችን ለማቋቋሚያ እንዲውል የበኩልህን አስተዋጾ አድርግ።

እየካድኩ አይደለም ግጥም አርገው ነው የዘረፉት፤ ታድያ በነፃ ነው እንዴ ነፃ ያወጡህ ። በደንብ አርገው ነው ቀጥቅጠው በባርነት የገዙህ ። እዚህ ላይ ምንም ጥል የለኝም ካንተ ጋራ ነኝ። የኔ ጥል ያለው እናት ህ ናት ወይ ሳላስ ዓመት ሐገሩ መርፌ ስትወድክ እንኳን የምትማ አርገው የስሯት ፍትለው። ታድያ ያንተ የበጎ አራጊ ድርጅቶች ስላም አገሩ ላይ ባይስፍር እንዴት አርገው ይስሩ ነበር ፤ በዚህ ላይ ባይፈቀድላቸው እንዴት ይስሩ ነበር። የግል ባላሀብታምም እኮ ስራ የሚስራው ስላም ሲሆር ነው። የውጭንም ባላሀብቶች አባብሎ በማምጣት አይተሀው የማታወቀውን እድገት ተመዝግቦዋል ። ጫማ የማያውቅን ሕዝብ ጫማ እንዲስራ ተደርገ ዝርዝሩ መህት ነው እዚህ ላይ ልተወውና ጥያቄ ልጠይቕህ።

ኤርትራና ትግሬ። እኔ ኢትዬዽያን ትግሬ ነው የምላት። ሁለቱም ነፃነት ነበራቸው ታድያ ለምን በጎ እድራጊዎችና አበዳሪዎች ኤርትራን አላሳደጉም። ከበሮ በስው እጅ ያምራል ሲይዙት ያደናግራል

መንጌ የስወ ቁራጭ እኮ ቢልዬን በዛን ዘመን ከራሽያ ተበሮ ነበር አንድም ፋብሪካ ሳይስራ ነው እኮ የተባረረው እድሜውን በሙሉ በጦርነት የተበደረውን ጭርሶ። ሐይልዬም ጣልያን የስራውን ትምህርት ቤቶች በስሙ ቀይሮ ሲያወናብድ አንድም ነገር ሳይስራ ከስላሳ ዓመት ተወገድ።

ይህ ደግሞ ገገማ ቢዝነስ ይስራብናል መፅሐፍ እያተመ እንድም ስራ አልተስራም ስራ የሚያስፈታ ነገር ተስርቶዋል እንደ ቤተ መንግስት የማስጠገን። ገንዘብህን የሚያስወጣ ነገር። ትግሬዎች ግን ገንዘብ የሚያስገኝልህን ነገር ነው ስርተው የጠበቁህ ። በጣም የሚገርመኝ እኮ ታማኛ ሊሌቹም ልቅላቂዎች ሚሊን የም አደራሽ ገብተው ውያኔን መስደባቸው ። ማን ላይ ቆመሽ ማንን ት ሳደባለሽ እንዳለው ነው።

anyhow if u dont understand what i am saying is if the Golden toooooooooooooooooook your money what are u waiting for go and get your money otherwise stop crying.. your crying drive us crazy..

Post Reply