ከሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ እና በአማራ ክልል በተካሄደው ጥቃትና መንግስት መፈንቅለ መንግስት ነው ብሎ በሰየመው ሁነት ተጠርጥረው በቁጥጥር ሰር የዋሉት 59 ጋዜጠኞችና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቿች በረሃብ አድማ ላይ መሆናቸው ተገለፀ፡፡ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ፣ የአስራት ቴሌቪዥን....................
www.ethiospeaks.com/fullPost.php?id=178&seen
read and write your opinion on www.ethiospeaks.com
-
ETHIO SPEAKS
- Member
- Posts: 3
- Joined: 15 Oct 2019, 05:03
Re: 59 ጋዜጠኞችና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች በረሃብ አድማ ላይ ናቸው!
if Ethiopia have 59 eng. instead of 59 ወረኛ የትና የት በደረስን ነበር። ለኢትዬዽያ እኔጋዜጠኛ እያስፈልግም ብይ ነኝ። ከስፈለገም ደግሞ ጋዜጠኝነት ሳይማር ማንም መፃፍ መቻል የለበትም። በዚህ ሒሳብ አንደም ጋዜጠኛ አናገኝም ። ጋዜጠኛ ከዶክተር በላይ ነው። ለምሳሌ አንደ ደካማ ዶክተር ሰው በሰህተት ቢገድል አንድ ሰው ብቻ ነው የሚገድለው። ግን ጋዜጠኛ ግን መላውን ሕዝብ ሊያጨራርሱ ይችላሉ በተሳሳተ ወሬ። የእኛ ሕዝብ ስራ ፈት ነው ወሬ ተጨምሮበት።ETHIO SPEAKS wrote: ↑15 Oct 2019, 10:30ከሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ እና በአማራ ክልል በተካሄደው ጥቃትና መንግስት መፈንቅለ መንግስት ነው ብሎ በሰየመው ሁነት ተጠርጥረው በቁጥጥር ሰር የዋሉት 59 ጋዜጠኞችና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቿች በረሃብ አድማ ላይ መሆናቸው ተገለፀ፡፡ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ፣ የአስራት ቴሌቪዥን....................
www.ethiospeaks.com/fullPost.php?id=178&seen
read and write your opinion on www.ethiospeaks.com
እሲቲ የሚሉትን ስሟቸው አማራ ክልል ታስሩ ለምን ስላማዊ ስልፍ አደረጋቹህ ተብለው።እስቲ እግዜሔር ያሳያቹሁ አሁን አገራችን ስላማዊ ስልፍ ቀቅላው ተበላዋለች እንዴ። ታስርኩኝ ልስራ ስል። ቢል አንድ ነገር ስራ ፈትቼ ሌላውንም ስራ ላስፈታ መንገድ ዘግቼ የሚለውን ቂላቂል አሁን ማስር ሲያንስው ነው። እስሮ ወደ ስራ ዘመቻ መላክ ነው።