Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: INTERESTING: The Amhara region is deviously moving it's capital city from Bahirdar to Addis Ababa

Post by Za-Ilmaknun » 15 Oct 2019, 11:27

That is the right move. In a city where 68% are Amaras, I am surprised why TPLF boys are trying to misrepresent the facts.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: INTERESTING: The Amhara region is deviously moving it's capital city from Bahirdar to Addis Ababa

Post by Ethoash » 15 Oct 2019, 11:40

Za-Ilmaknun wrote:
15 Oct 2019, 11:27
That is the right move. In a city where 68% are Amaras, I am surprised why TPLF boys are trying to misrepresent the facts.
የዋና መስሪያ ቤት ግንባታ ሲሉህ እካ ለራሳቸው የተንደላደለ ቦታ ገንብተው ሊንፈላሰሱ ነው እንጂ የአማራ ክልልን ግንባት በጎጆ ቤት ሆነው መገንባት አይችሉም ውይ ። አዲሳባ ወስጥ ተቀምጠው ምን ለጎንደርና ለጎጃም ሕዝብ ሊፈይዱት ነው። ከአዲሳቤ ጋራ አሽሼ ገዳሜ ከማለት በስተቀር። ይህ ድርጅት ምን አለ በሉኝ የስራውን ፎቅ በማከራየት ተሾሚዎቹ የናጠጠ ኑኖ አዲስ ውስጥ ይኖራሉ። በእርግጥ ነው የአበል ይቀበላሉ ከቅያቸው ስለራቁ ። የመሆርያ ቤት መኪናም ይስጣቸውና ተፈላሰው ይሆራሉ።

ምን አለኝ በዚህ አስር አመት ውስጥ ትግሬ ጃፓን ስት ሆን በተስረቅ ብር ነው ብለህ እንዳታለቅስ ።ከአሁኑ ተነግሮሃል

Post Reply