Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Zreal
Member
Posts: 486
Joined: 15 Mar 2019, 20:33

ጋሼ ባለኖቤሉ!!! ቅቅቅቅቅቅቅ Picture of the Week!!!

Post by Zreal » 14 Oct 2019, 21:21

ጋሼ ባለኖቤሉ!!! ቅቅቅቅቅቅቅ Picture of the Week!!!


ETHIO SPEAKS
Member
Posts: 3
Joined: 15 Oct 2019, 05:03

Re: ጋሼ ባለኖቤሉ!!! ቅቅቅቅቅቅቅ Picture of the Week!!!

Post by ETHIO SPEAKS » 15 Oct 2019, 05:12

ቸር ነገር ያሰማን
መጋቢት 24 2010 የኢትዮጵያን ዙፋን ሲረከቡ ወጣቱ መሪ ዶ/ር አብይ አገሪቷ ገብታበት ካለችዉ የግጭትና መከፋፈል አረንቋ ሊያላቅቋት አቅደዉ የመደመርን ሀሳብ ይዘዉ ነዉ። ስልጣን በያዙ በወራት ዉስጥ ለ15 አመታት ያልተያዩትን የአንድ እናት ልጆቹን እርቅ በማድረግ ብቃታቸው አስመስክረዋል። ስሜቱን ልጅ ከእናቱ፣ ሚስት ከባሏ፣ ወንድም ከእናቱ ሲገናኙ ይገልፁታል እንጂ ቃል እንኳን የልብን አያደርስም።

''' የደረሰበት ያዉቃል''' አይደል ብሂሉ
እንዲያዉ የተረጋጋ መንግስት እና አገር ለመመስረት መጠየቁ ባይቀርም ቄሮ፣ፋኖ፣ወያኔ፣ነፃ አዉጪ፣ ክልል መስራች ነን ከሚሉ የራስን አላማ እንጂ እንደአገር ከማያስቡ
www.ethiospeaks.com/fullPost.php?id=177&seen

Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: ጋሼ ባለኖቤሉ!!! ቅቅቅቅቅቅቅ Picture of the Week!!!

Post by Masud » 15 Oct 2019, 07:08

Yemin abatish Qiqiqi? He won the Nobel and that is recognized in the whole world except in your narrow mind.

Post Reply