እነ ብርጋዲዬር ጄኔራል ተፈራ ማሞ በዋስ እንዲለቀቁ ተወሰነ፡፡
ከሰኔ 15ቱ የአመራሮች ግድያ ጋር በተያያዘ ያለወንጀላቸውና ያለምንም ክስ ታስረው የቆዩት የጦር መኮነኖች ከሶስት ወር እስር በኋላ በ10ሺህ ብር ዋስ ተለቀቁ።
ከተፈቱት ውስጥ ጀነራል ተፈራ ማሞ፣ኮሎኔል አለበል አማረ እና ኮሎኔል ባምላኩ ይገኙበታል።
ከሰኔ 15 ጥቃት ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው በማረፊያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን ሲከታተሉ የነበሩት ብርጋዲዬር ጄኔራል ተፈራ ማሞ፣ ኮሎኔል አለበል አማረ እና ኮሎኔል ባምላኩ እያንዳንዳቸው በአስር ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲለቀቁና ጉዳያቸውን በውጭ ሆነው እንዲከራከሩ መወሰኑን የአማራ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታውቋል፡፡
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
እነ ብርጋዲዬር ጄኔራል ተፈራ ማሞ በዋስ እንዲለቀቁ ተወሰነ - ተፈተው ከህዝብና ከቤተሰብ ጋር ተቀላቅለዋል።
Last edited by MINILIK SALSAWI on 14 Oct 2019, 10:57, edited 1 time in total.
Re: እነ ብርጋዲዬር ጄኔራል ተፈራ ማሞ በዋስ እንዲለቀቁ ተወሰነ
በጣም ደስ የሚል ዜና!!
ጀግኖችቻችን በመፈታታቸው የአማራ ህዝብ በሙሉ በጣም ደስ ብሎናል!! የመሪዎችን ግድያ የበሚመለክት ለሚያከብሩትና ለሚያከብራቸው የአማራ ህዝብ የሚያውቁትና እና ሃቁ ይነግሩታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ!!
ጀግኖችቻችን በመፈታታቸው የአማራ ህዝብ በሙሉ በጣም ደስ ብሎናል!! የመሪዎችን ግድያ የበሚመለክት ለሚያከብሩትና ለሚያከብራቸው የአማራ ህዝብ የሚያውቁትና እና ሃቁ ይነግሩታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ!!
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: እነ ብርጋዲዬር ጄኔራል ተፈራ ማሞ በዋስ እንዲለቀቁ ተወሰነ
በሰኔ 15 ጥቃት ተጠርጥረው ጉዳያቸው እየተጣራ በእስር የቆዩት ተጠርጣሪዎቹ ባለፈው ሐሙስ ዋስትና ጠይቀው ነበር፤ መዝገቡን ተመልከቶ ውሳኔ ለመስጠትም ለዛሬ ተቀጥሮ ነበር።
በቀጠሮው መሠረትም ዓቃቤ ህግ በዛሬው ዕለት በጉዳዩ ዙሪያ አስተያየት ሰጥቷል።
በዚህም ከምርመራ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች የተጣሩ መሆናቸውንና ኃላፊነታቸውን ተወጥተዋል ወይስ አልተወጡም የሚለው ጭብጥ ዋስትና የሚያስከለክል አለመሆኑን ዓቃቤ ሕግ ለፍርድ ቤቱ መግለጹን የአማራ ክልል ጠቅላይ ዓቀቤ ሕግ የክልል ዓቃቤ ሕግ ኢዮብ ጌታቸው ተናግረዋል።
ጉዳዩን የተመለከተው ፍርድ ቤትም ተጠርጣሪዎቹ ጉዳያቸውን በውጭ ሆነው እንዲከታተሉ እያንዳንዳቸው የ10 ሺህ ብር ዋስ አቅርበው እንዲወጡ አዟል።
በዚህ መሠረትም ተጠርጣሪዎቹ ዋስትና አቅርበው ከሰዓት በኋላ መውጣታቸውን አቶ ኢዮብ አረጋግጠዋል።
በቀጠሮው መሠረትም ዓቃቤ ህግ በዛሬው ዕለት በጉዳዩ ዙሪያ አስተያየት ሰጥቷል።
በዚህም ከምርመራ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች የተጣሩ መሆናቸውንና ኃላፊነታቸውን ተወጥተዋል ወይስ አልተወጡም የሚለው ጭብጥ ዋስትና የሚያስከለክል አለመሆኑን ዓቃቤ ሕግ ለፍርድ ቤቱ መግለጹን የአማራ ክልል ጠቅላይ ዓቀቤ ሕግ የክልል ዓቃቤ ሕግ ኢዮብ ጌታቸው ተናግረዋል።
ጉዳዩን የተመለከተው ፍርድ ቤትም ተጠርጣሪዎቹ ጉዳያቸውን በውጭ ሆነው እንዲከታተሉ እያንዳንዳቸው የ10 ሺህ ብር ዋስ አቅርበው እንዲወጡ አዟል።
በዚህ መሠረትም ተጠርጣሪዎቹ ዋስትና አቅርበው ከሰዓት በኋላ መውጣታቸውን አቶ ኢዮብ አረጋግጠዋል።
Re: እነ ብርጋዲዬር ጄኔራል ተፈራ ማሞ በዋስ እንዲለቀቁ ተወሰነ
This news piece is misleading. The allegations against them was failure to discharge their responsibilities. Nobody alleged they were suspects. Having said that, good news for their families! However, what does this mean for security of the region? And what implications does it have for others still in jail? Bereket Simon, Christian Tadele, Gen. Kinfe, Col. Binyam etc etc
Re: እነ ብርጋዲዬር ጄኔራል ተፈራ ማሞ በዋስ እንዲለቀቁ ተወሰነ
The Agame thieves will not be released. Expect more looter Agames to be arrested soon
eden wrote: ↑14 Oct 2019, 10:11This news piece is misleading. The allegations against them was failure to discharge their responsibilities. Nobody alleged they were suspects. Having said that, good news for their families! However, what does this mean for security of the region? And what implications does it have for others still in jail? Bereket, Christian, Gen. Kinfe, Col. Binyam etc etc
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: እነ ብርጋዲዬር ጄኔራል ተፈራ ማሞ በዋስ እንዲለቀቁ ተወሰነ
እነ ጀኔራል ተፈራ ማሞ፣ኮሎኔል አለበል አማረ እና ኮሎኔል ባምላኩ አባይ ተፈተው ከህዝብና ከቤተሰብ ጋር ተቀላቅለዋል።

-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: እነ ብርጋዲዬር ጄኔራል ተፈራ ማሞ በዋስ እንዲለቀቁ ተወሰነ - ተፈተው ከህዝብና ከቤተሰብ ጋር ተቀላቅለዋል።
They should never have been imprisoned to begin with. The truth will come out and those responsible will be standing naked. The provocation by TPLF against the Region is now producing unexpected positive results in the form of uniting all Amara people.