የአዲስ አበባው የተቃውሞ ሰልፍ አደጋ ሊያጋጥመው ይችላል:
የአዲስ አበባ ሕዝብ ባብዛኛው እንደተዘጋጀ ነው ነገሮች የሚያመለክቱት:: ምናልባትም ህዝቡ ነቅሎ ሊወጣ ይችላል ተብሎ ይጠበቃል::
ግን ይህን አጋጣሚ በመጠቀም: አደጋ ሊደርስ ይችላል:: ቦምብ ሊፈነዳ ይችላል: እስክንድር ላይም ሸር ሊሰራ ይችላል::
ወይም ፖሊስ ችግር ሊፈጥር ይችላል::
ይህ እንዳይሆን ጥንቃቄ ቢደረግ ወይም የሚደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ ቢጣር ጥሩ ነው::
ምንም ሆነ ምን ግን እኔ ግን ወደ ቦታው ለመሄድ ጓጉቻለሁ !
Re: የአዲስ አበባው የተቃውሞ ሰልፍ አደጋ ሊያጋጥመው ይችላል:
ጋላ በመጪው ጥቅምት 2 ሰልፍ ተንበጫብጮ ሊሞት ነው:: በዚህ አይነት የት ሊደርሱ ነው?
Re: የአዲስ አበባው የተቃውሞ ሰልፍ አደጋ ሊያጋጥመው ይችላል:
የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥቅምት 2 የሚደረገውን ሰልፍ አስመልክቶ: ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን አሳወቀ:: በሰላም ሰልፉ እንዲጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ እንደሚሆኑ አሳውቋል ::
Re: የአዲስ አበባው የተቃውሞ ሰልፍ አደጋ ሊያጋጥመው ይችላል:
በተለያዩ ቦታ የሚገኙ የሰልፉ አስተባባሪዎች እይታሰሩ ነው:; የማን እንደሆነ የማይታወቅ የፖሊስ አርማ ያለው የፌስ ቡክ ገፅ: ነገ ሰላማዊ ሰልፍ የለም ቢልም : ሰልፉ እንደሚቀጥል እየተነገረ ነው::
እስክንድር ዛሬ ሃሳቡን እንደሚያሳውቀን እንጠብቃለን::
ምንም አደጋ መፈጠር ስለሌለበት : ካልተቻለ ለሳምንት ቢተላለፍ ችግር የለውም::
እስክንድር ዛሬ ሃሳቡን እንደሚያሳውቀን እንጠብቃለን::
ምንም አደጋ መፈጠር ስለሌለበት : ካልተቻለ ለሳምንት ቢተላለፍ ችግር የለውም::
Re: የአዲስ አበባው የተቃውሞ ሰልፍ አደጋ ሊያጋጥመው ይችላል:
እስክንድር የበሰለ ሰው ነው! ተቃውሞ ሰልፉ ተሰርዟል!!
እንደሌሎቹ በሕዝብ ክሳራ አይጫወትም:: ሌሎች ከዚህ ሊማሩ ይገባቸዋል::