Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4591
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

አብይ ለኢህአዲግ ድርጅታዊ ጉባኤ ክልል እንዲቀር አቀረበ!

Post by Abaymado » 12 Oct 2019, 04:02


ክልል እንዲቀርና መታወቂያ ላይ ኢትይጵያዊ የሚለው እንዲሰፍር ሃሳብ እንዳቀረበ ተገለጠ::
በዚህ መሰረት ክልሉ ሰሜን: ምዕራብ : ምስራቅ : ደቡብና መካከለኛው ኢትይጵያ ተብሎ እንዲከፈል ሃሳብ ተነስቷል::
አብዛኛው የኢህአዴግ አባልም ጥሩ ምላሽ እንደሰጠና ለተወካዮች ምክር ቤት እንደሚቀርብ ታውቋል::

በዚህ ሃሳብ ትልቁ ችግር : ትግራይ ናት!
አማራን ከትግሬ ጋር ማቀላቀል አደጋ አለው! አማራ ይህን አይቀበልም::

ምንጭ: Ethiopan DJ