@ESAT: በOPDO ሥ/አ/ኮሚቴ ውስጥ የተሰገሰጉት የነፍጠኛ ልጆች ለአማራ ጥቅም ሲባል OPDOn እያፈረሱ መሆኑ ታወቀ።
በአብይ አህመድ በመደመር ስሌት ኦህዴድን አፍርሶ አፈርሶ የብልግና ፓርቲ ሊያቋቁም መሆኑ ታወቀ። ለዚህ ውሳኔ የተባበሩት አዲሱ አረጋ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ ብርሃኑ ፀጋዬ፣ አዳነች አበቤ፣ እና ፍቃዱ ሲሆኑ ለማ መገርሣ፣ አለሙ ስሜ፣ እና ኡመር ሁሴን ሃሳበቡን ቢቋወሙም በድምፅ ተበልጠዋል። ጉዳዩን ለኦዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለማቅረብ ወስነዋል።