Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14781
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የወሬ እና ወረቀት ጀግናው ዐብይ አህመድ ሾከክ ብሎ የገዳ ቁቤ ብሄራዊ ቋንቋ ይሁንልኝ አለ - ያስቃል።

Post by Abere » 06 Oct 2019, 19:33

ሾካካ ድመት የበሬ ቁላ ቢወድቅልኝ ብላ ወደ ሰማይ ታንጋጥጣለች አሉ። በአገር እና ህዝብ ጊዜ ሊያላግጥ ይፈልጋል። ይኸን ፓሮፓጋንዳውን የሚሸጥበት አገር እና ህዝብ ፈልጎ ሄዶ ለምን አይሸጥም።