Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

በኢሬቻ በዓል ወቅት የሚከናወኑ የባዕድ አምልኮዎች ሊቆሙ እንደሚገባ የአባገዳዎች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ተናገሩ :: አባ ሜንጫስ ምን ይሉ ይሆን?!

Post by Revelations » 04 Oct 2019, 22:59

Please wait, video is loading...

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: በኢሬቻ በዓል ወቅት የሚከናወኑ የባዕድ አምልኮዎች ሊቆሙ እንደሚገባ የአባገዳዎች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ተናገሩ :: አባ ሜንጫስ ምን ይሉ ይሆን?!

Post by Revelations » 04 Oct 2019, 23:22

Please wait, video is loading...

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: በኢሬቻ በዓል ወቅት የሚከናወኑ የባዕድ አምልኮዎች ሊቆሙ እንደሚገባ የአባገዳዎች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ተናገሩ :: አባ ሜንጫስ ምን ይሉ ይሆን?!

Post by Ethoash » 05 Oct 2019, 11:09

when u tolerate this ....
Please wait, video is loading...
u r destroying this

u also destroying this

በእጅ ያለው ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል

ንጉስ በሐገሩ አይከበርም

You Don't Know What You Have Until It's Gone

ዝም ብለህ ሽርሽር አንድነታችንን ፤ ዝም ብለህ ተፈታተን ትግስታችንን፤ አንድቀን ያጣሀቸው ቀን እባክንህ በእግዜር እንዳታሳብብ
Last edited by Ethoash on 05 Oct 2019, 11:52, edited 1 time in total.

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: በኢሬቻ በዓል ወቅት የሚከናወኑ የባዕድ አምልኮዎች ሊቆሙ እንደሚገባ የአባገዳዎች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ተናገሩ :: አባ ሜንጫስ ምን ይሉ ይሆን?!

Post by Dawi » 05 Oct 2019, 11:50

Ethoash wrote:
05 Oct 2019, 11:09
በእጅ ያለው ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል

ንጉስ በሐገሩ አይከበርም

You Don't Know What You Have Until It's Gone

ዝም ብለህ ሽርሽር አንድነታችንን ፤ ዝም ብለህ ተፈታተን ትግስታችንን፤ አንድቀን ያጣሀቸው ቀን እባክንህ በእግዜር እንዳታሳብብ
Ethoash - I get your point.

አፈ ጉባኤው "የባዕድ አምልኮዎች" ሲል ምን ማለቱ ነው? Is he saying something that came from "over seas"?

Didn't "ተዋህዶ" "ዕስልምና" came from the Middle East? If anything Ireecha is local, NOT "ባዕድ".

Who made the "ምክር ቤት" religion police anyway?

Religion should be between the individual and his god, period.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: በኢሬቻ በዓል ወቅት የሚከናወኑ የባዕድ አምልኮዎች ሊቆሙ እንደሚገባ የአባገዳዎች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ተናገሩ :: አባ ሜንጫስ ምን ይሉ ይሆን?!

Post by Ethoash » 05 Oct 2019, 12:08

Dawi wrote:
05 Oct 2019, 11:50

Dawi ,

we should not joke about our peace and order .. we should not even play ብሽሽቅ፤ አጥንት የሚስበር ነገር መናገር አያስፈልግም።፷ (60)ሚልዬን ኦሮሞ ነው እኮ የምታስቀይመው እሬቻ የባህድ አምልኮት ስትል ፤ አሜሪካኖች Halloween ቀን ያከብራሉ

Halloween. has been celebrated in Britain for centuries and has its origin in Pagan Celtic traditions.

ብልሁ ንጉስ እንዳለው

አገር የጋራ ነው አይማኖት የግል ነው።

look the consequences... if Amhara refused ኢሬቻ celebrated in Addis Ababa then u give power or permission to refused Amhara ደመራ ውይም መስቀል celebrated in oromia ..

Those who live in glass houses should not throw stones

Amhara have interest in ቁልቢ , ten million Amhara live and work in oromia it is not better to respect the oromo dont love them but respect and keep quiet no oromo opposed when the Amhara celebrated ደመራ ውይም መስቀል in Addis Ababa... i mean officially..

that all i can say..

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: በኢሬቻ በዓል ወቅት የሚከናወኑ የባዕድ አምልኮዎች ሊቆሙ እንደሚገባ የአባገዳዎች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ተናገሩ :: አባ ሜንጫስ ምን ይሉ ይሆን?!

Post by Dawi » 05 Oct 2019, 12:52

Ethoash wrote:
05 Oct 2019, 12:08
look the consequences... if Amhara refused ኢሬቻ celebrated in Addis Ababa then u give power or permission to refused Amhara ደመራ ውይም መስቀል celebrated in oromia ..

Those who live in glass houses should not throw stones

Amhara have interest in ቁልቢ , ten million Amhara live and work in oromia it is not better to respect the oromo dont love them but respect and keep quiet no oromo opposed when the Amhara celebrated ደመራ ውይም መስቀል in Addis Ababa... i mean officially..

that all i can say..
Ethoash,

Who said "የአባገዳዎች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ" is Amhara?

Even the following is done by Oromos.

Ethoash wrote:
05 Oct 2019, 11:09
when u tolerate this ....
Please wait, video is loading...

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: በኢሬቻ በዓል ወቅት የሚከናወኑ የባዕድ አምልኮዎች ሊቆሙ እንደሚገባ የአባገዳዎች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ተናገሩ :: አባ ሜንጫስ ምን ይሉ ይሆን?!

Post by Ethoash » 05 Oct 2019, 13:10

Dawi wrote:
05 Oct 2019, 12:52

Ethoash,

Who said "የአባገዳዎች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ" is Amhara?

Even the following is done by Oromos.

Dr. Dawi,

i told u not to reply with smartA$$ reply but u did it again...

what r u saying just because "የአባገዳዎች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ" are oromo that make it right to opposed the Muslim joining their kin in celebration of their tradition ..?

this is part of my answer dont look at it separately here is part two ፋትዋ ይባላል ታላቅ የእስልምና ትዕዛዝ። ውይም ልክ ጦርነት እንደማወጅ ወስደው ታድያ {{የአባገዳዎች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ}}ምን አገባው የእስልምና ዋናው ተጠሪ እያሉ። እነሱ ናቸው ፋትዋ ማዘዝ የሚችሉት።
ቀለል ላርግልህ ዶክተር አብይ ብቻ ነው ወታደሮቹን ወደ ጦር ግንባር መላክ የሚችለው ። አባ ዱላ ተነስቶ ጦር ማዘዝ አይችልም። ልክ እንደዚያው እስላሞቹን ሂዱ አትሂዱ ማለት የሚችሉት ታልቁ መሪ ብቻ ናቸው። እነሱ በበኩላቸው የግላቸውን የሀይማኖት እኩልነትና መከባበር ላይ እየስሩ ነው። አብረው ከጳጳሱ ጋር ሆነው ብዙ ግዜ እየስሩ ነው ። ለሀይማኖት መቻቻል በዚህ ሀይሞኖት ነገር መቀለድ የለብንም።

ሦስተኛው ጥያቄ ደግሞ እንዲህ ነው። ለነዚህ {{የአባገዳዎች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ}}እስላሞች ደመራን መስቀል ላይ ተገኝተው ማክበር ይፈቀድላቸዋል ውይስ አራም ነው። ይህንን መመለስ አለባቸው ሌላ ተረት ተርት ከሚያወሩ። በጣም እኮ የሚያስቀው እራሳቸውም እስልምና የገባቸው አይመስልም በጣም ነው ያፈርኩባቸው ማይክ ሲቃሙ። ሌላ ሰው ሌላ ማይክ ባይስጠው ኖሮ በግራ የተቀመጠው ደብድብ የሚያስነሳ ይመስል ነበር። በጣም አሳፋሪ ቪድዬ አስር ግዜ ደግሞ ትለጥፍልኛለህ።

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: በኢሬቻ በዓል ወቅት የሚከናወኑ የባዕድ አምልኮዎች ሊቆሙ እንደሚገባ የአባገዳዎች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ተናገሩ :: አባ ሜንጫስ ምን ይሉ ይሆን?!

Post by sun » 05 Oct 2019, 18:00

Dawi wrote:
05 Oct 2019, 11:50
Ethoash wrote:
05 Oct 2019, 11:09
በእጅ ያለው ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል

ንጉስ በሐገሩ አይከበርም

You Don't Know What You Have Until It's Gone

ዝም ብለህ ሽርሽር አንድነታችንን ፤ ዝም ብለህ ተፈታተን ትግስታችንን፤ አንድቀን ያጣሀቸው ቀን እባክንህ በእግዜር እንዳታሳብብ
Ethoash - I get your point.

አፈ ጉባኤው "የባዕድ አምልኮዎች" ሲል ምን ማለቱ ነው? Is he saying something that came from "over seas"?

Didn't "ተዋህዶ" "ዕስልምና" came from the Middle East? If anything Ireecha is local, NOT "ባዕድ".

Who made the "ምክር ቤት" religion police anyway?

Religion should be between the individual and his god, period.
True!

It is much more better if such ignorant people may not come out and make stupid comments on matters which they may not have enough expertise and through that expose their stupidity and their ar$$$
.

“Freedom of speech does not protect you from the consequences of saying stupid [deleted]. ~Jim C.

Post Reply