Please wait, video is loading...
ኑ ጉድ እዮ!! እስኪ ኑና በጋሎች እንሳቅ!!!! አይ ኢሬቻ!!!
ኑ ጉድ እዮ!! እስኪ ኑና በጋሎች እንሳቅ!!!! አይ ኢሬቻ!!!
Re: ኑ ጉድ እዮ!! እስኪ ኑና በጋሎች እንሳቅ!!!! አይ ኢሬቻ!!!
"እሬቻ ለሰይጣን ቁራጭ ስጋ በመሰጠት የሚከናወን የባዕድ አምልኮ ነው!!"
-
banebris2013
- Member
- Posts: 821
- Joined: 09 Apr 2013, 20:53
Re: ኑ ጉድ እዮ!! እስኪ ኑና በጋሎች እንሳቅ!!!! አይ ኢሬቻ!!!
የሁሉንም ባህልና ሀይማኖት አከብራለሁ።ሰው የፈለገውን የማምለክ መብት እንዳለውም አውቃለሁ። ባለፈው ዓመት በኢሬቻ አከባበር ላይ በደረሰው ዕልቂት የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን አስታውሳለሁ። እንደሚባለው ፈጣሪ የሚመሰገንበት በዓል ሆኖ ለኢሬቻም "እንኳን አደረሳችሁ !"ብል ምንኛ ደስ ባለኝ። ግን ማለት አልቻልኩም።በ21ኛው ክፍለ ዘመን የማያቸው እንዲህ ያሉ ነገሮች ፤ ያን እንዳልል ያግዱኛል ብቻ ሳይሆን ውስጤን ጭምር ይረብሹኛል። ክርስቲያንም ሆናችሁ ሙስሊም፣ባለሥልጣናትም ሆናችሁ ባለሀብት፣ ሼኪም ሆናችሁ ካህናት... ሕዝብን በማስተማር ፋንታ ለፖለቲካ ትርፍም ይሁን ተመሣስሎ ለመኖር በሚል እንዲህ ያሉ ድርጊቶችን በቃላት በመቀባባት እና በመሸቀጥ የምታበረታቱ ሁሉ፤ ዋቀዮ የነፍሳቱን እጅ ከእናንተ ይፈልጋል።
በዚህ ምስክርነቴ የምትቀዬሙኝ ትኖራላችሁ።ምንም ማድረግ አልችልም። የእናንተ ጥላቻ ከኅሊናዬ በላይ አያስፈራኝም። እኔ ግን እወዳችኋለሁ።
እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን!
No one knew that you have the so called 'ኅሊና'. That is something new and surprising.
Did your "ኅሊና" forgot to remind you it is 21st century and your way of thinking is from many centuries back. Can you ask your so called ኅሊና if everyone has access to information as much as you do? Can your ኅሊና get out of its old cage of "we know everything under the sun" and accept the reality that time has changed? though your ኅሊና never changes. Nagaatti turi.
