Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL
Re: የህወሓት እጅ ሰሞኑን በአማራ ክልል ከተፈጠረው የጸጥታ ችግር ጀርባ መኖሩን ጌታቸው ረዳ አስተባበሉ
ጌታቸው ረዳ እኮ ከወንጅል የነፃ ነው በሕገ መንግስቱ መስረት። ማንን ወንጅለኛ ማለት አትችልም ያለማስረጃ። ትልቅ ወንጀል ነው አንድ ሰውን ያለማስረጃ መወንጀል። እንግዲህ ቡዳ ስለሆንክ ትጠረጥር ይሆናል ። ቡዳነት ህን እዛው በኦሮሞ አወል ቡና ላይ አርገው ። ግን ጌታቸው ረዳ ይህንን ትልቅ ሰው ለአገር የስራ ለመወንጀል በቡና ላይ ወሬ አገር እንደማፈረስ ነው። ጦርነት እንደመቀስቀስ ነው።
ታድያ ምን ልታረግ ነው ጌታቸው ረዳ ነው ግጭቱን የቀስቀስው። ጌታቸው ረዳ አማራን እንደኳስ ይጫወትበታል እያልከን ነው ወይ፧ ወይስ የአማራ ኩር ሕዝብ ጃላጅል ነው በአንድ ሰው ይመራል እያልከው ነው።
በአሜሪካ ሰው ገድለህ ። አንተ አይደለህም ከወንጀል ነፃ መሆንህን የምትሞግተው ። ከሳሽ ነው የአንተን ጥፋተኝነት በማስረጃ የሚያቀርበው ። እስከዛው ሰኮንድ ድረስ ግን አንተ ነፃ ሰው ነው ። ይህንን ሕጝጋት ጣስ ማንም ተነስቶ ሌላውን በመላ ምት መወንጀል ይጀምራል ።
ከጦር ከፈታው ወሬ የፍታው። አሁን የአማራ ሕዝብ እወነት ጌታቸው ረዳን ለመያዝ ጦርነት ይከፍታል ወይ ። ማለቅያወስ የት ነው። ታድያ እሳት አነቀጣጠል ለማንሞቀው ነገር።