በኦሮሚያ ለሚኖሩ የሌላ ክልል ተወላጆች ጥሪ ቀርቧል። ስለዚህ በውጪው ዓለም የምትኖሩና የኦሮሚያ ዜጋ ያልሆኑ ቤተሰብ ከኦሮሚያ ያላችሁ ሁሉ በጥሪው መሰረት እንዲሰሩ ቤተሰቦቻችሁን ምከሩአቸው።
ጥሪው የቀረበው ከ Oromia Revolutionary Guards (ORG/ኦሮሚያ አብዮት ጠባቂ) ነው። ይህ የኦሮሞ ፖለቲካ ድርጅት (ORG) ኢሕአደግ አሸባሪ ስለሆነ የሽግግር መንግስት በኦሮሚያና በኢትዮዽያ ተመሥርቶ ኦሮሚያ ነጻነቷን እንድታውጅ ይሠራል። በዚሁ መሰረት ኦሮሚያ የሚኖሩ የሌላ ሀገር ዜጎችም እንዲተባበሩ የ20 Sep 2019 ና በተከታታይ የተሰጠው መግለጫ ያሳስባል። በዚሁ መሠረት የዲያስፖራ ሀበሾች ቤተሰቦቻችሁን በማስገንዘብ ተባበሩአቸው።
ሌላው ትናንት በኦሮሞ ነጻ ፖለቲከኞችና የሚንሊክ-ወያኔ ርዝራዦች መካከል በጥቀመኞች የተቀነባበረው ድራማ በORG ዓይን ውሃ የሚቋጥር እንዳልሆነ ተገልጿል። ስምምነቱ ተቀባይነት እንዲያገኝ ህወሃትን ቄሮ ከጭንቅላትዋ ያወረደላት ኦፒዲኦ መጀመርያ ኢዜማን ከጀርባዋ ማራገፍ ይጠበቅባታል።