Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 39915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሀገሪቱ ላይ ያለው የፈጠራ ነፃነት አሳፋሪ ነው - ደሳለኝ ሀይሉ

Post by Horus » 02 Oct 2019, 13:06

ይህ እስከ ዛሬ ከሰማኋቸው የኢኮኖሚ ትንተናዎች እጅግ ጥልቅ እና ሳይንሳዊ ነው። እኔ ሁል ጊዜ ደጋግሜ የምለጥፈው አጭር የኢትዮጵያ አጀንዳ አለኝ ። እነሱም

አንድ፣ የኢትዮጵያ አንድነት፣ መረጋጋትና መጠምከር
ሁለት፣ ኢትዮጵያን ዴሞክራሳዊ፣ ነጻና ፍትሃዊ ህብረተሰብ ማድረግ
ሶስት፣ ዜጎቿን የበለጸጉ፣ የተማሩ፣ ጤነኛ ሕዝብ ማድረግ
አራት ፣ በፈጠራ የዳበረ፣ ከባቢን የሚጠብቅ፣ መንፈሳዊ ባህል (ካልቸር) መገንባት ናቸው

ደሳለኝ ሃይሉ የሚሰጠው ድንቅ ትንተና ማለትም የካልቸር እና የተፈጥሮ ኢንዱስትሪ የሚገኙት በአራተኛው አጀንዳ ስር ነው።

ይህ ነው እንግዲህ የኢትዮጵያ ምሁራን እንደ ገና መነሳት የሚባለው !!!

Post Reply