Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39922
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የካልቸር አብዮት፤ ከአለማዊ ዘፈን የሚወዳደር የጴንጤ ዜማ በጉርጌኛ፤ ይህን መዝሙር ማለት አይቻልም !!

Post by Horus » 01 Oct 2019, 22:29

ትንሽ ቋንቋ ብታማክር ጥሩ ነበር ። ያሺንፉ አማርኛ ነው ። የክስትኔኛው ቃል 'ዪጮኙ' ነው ። ኢየሩሳሌም ቆንጆ ድምጽ አላት !

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12888
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የካልቸር አብዮት፤ ከአለማዊ ዘፈን የሚወዳደር የጴንጤ ዜማ በጉርጌኛ፤ ይህን መዝሙር ማለት አይቻልም !!

Post by DefendTheTruth » 02 Oct 2019, 03:59

Horus wrote:
01 Oct 2019, 22:29
ትንሽ ቋንቋ ብታማክር ጥሩ ነበር ። ያሺንፉ አማርኛ ነው ። የክስትኔኛው ቃል 'ዪጮኙ' ነው ። ኢየሩሳሌም ቆንጆ ድምጽ አላት !
You are entitled to bow yourself to your pheentee any time but then get-off your culture-revolution none-sense, unless you are a certain delusional.

Where did you here a religious dogma has ever revolutionized a culture anywhere on the planet?

Post Reply