Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@zeHabesha: የዘሀበሻ ብልግና በማጮለቅ ሲቃጞ

Post by AbebeB » 30 Sep 2019, 13:41

ዘሀበሻ የዛሬ የሽሮ አፉን መጥረጊያ ያደረገው የኦሮሚያ ም/ፖሊስ ኮሚሽነር ላይ በአምቦ የደረሰውን ጉዳት ነው። ለዚያውም በተዛባ መንገድ የአሸባሪውን አብይ አመድ የበሰበሰ መንግስት በሚረዳ መልኩ ነው።

ግን ዘሀበሻ ጀግናው የቅማንት ታጋይ ልጆች የአሸባሪውን አደፓ (ADP) ኮሚንኬሽን ሹም በቤቱ ደጃፍ የዘረሩትን አልተነፈሰም። ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልምና ገልቱው የዘሀበሻ ጋዜጠኛ አይፈረድበትም።



Link: