Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL
Re: የመሳለሚያ ወጣቶች የቤት ኪራይ ለመክፈል ያዘጋጁት የቦክስ ግጥሚያ
ይህ እጅግ ደስ የሚል አዲስ ባህል ነው። ተመሳሳይ ባህል በአሜሪካ ነበር፣ አሁን ያለ ይመስለኛል ። ከዚህ የወጣት ባህል የቦክስ እስፖርት ባህል ያድጋል !! ያው እንደ ተለመደው መርካቶ የፈጠራ ቦታ ነው ። ዪዎሬ ለመሳለሚያ ጎረምሶች !!!