Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 47622
Joined: 30 May 2010, 23:04

“ለስልጣን ተብሎ የሚፈጠር ውህደትን ህወሓት ፈጽሞ አይቀበለውም” አቶ ጌታቸው ረዳ

Post by Halafi Mengedi » 25 Sep 2019, 11:28

BBC Amharic : የገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ተዋህዶ አንድ ወጥ ሃገራዊ ፓርቲ ይሆናል እየተባለ የሚነገረውን ጉዳይ ህወሓት ፈጽሞ እንደማይቀበለው የህወሓትና የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ ለቢቢሲ ተናገሩ።

ኢህአዴግ አጋር ድርጅቶችን ጨምሮ በመዋሃድ “የኢትዮጵያ የብልጽግና ፓርቲ” ይሆናል እየተባለ የሚነገረውን ጉዳይ በተመለከተ የግንባሩ መስራችና እስከቅርብ ጊዜ ድረስ የድርጅቱ ቁንጮ ሆኖ የቆየው ህወሓት ያሉ ችግሮች መፍትሄ ሳያገኙ እንደማይቀበለው አቶ ጌታቸው ገልጸዋል።

በስፋት እየተነገረ ስላለው የግንባሩ ውህደት ጉዳይን በተመለከተ የህወሓትን አመለካከት ሲገልጹ “እንደዚህ ዓይነት ለስልጣን ተብሎ የሚፈጠር ውህደት ህወሓት ፈጽሞ አይቀበለውም” ብለዋል።

ጨምረውም “ህወሓት እንደ መርህ የሚከተለው ግለሰቦች ስልጣን ላይ እንዴት ይቆዩ የሚል ሳይሆን፤ አንድን ድርጅት፣ ድርጅት የሚያደርገው ሃሳብን ነው ብሎ ነው የሚያምነው።”

ይፋዊ መግለጫ መውጣቱን እንደማያውቁ የሚናገሩት አቶ ጌታቸው፤ “ይሁን እንጂ እንዲህ አይነት ሩጫ እየተካሄደ መሆኑን አውቃለሁ” ሲሉ ይናገራሉ።

አክለውም ባለፈው በተካሄደው የግንባሩ ስብሰባ ወቅት ውህድ ፓርቲ የመፍጠር ጉዳይ ተነስቶ እንደነበር አስታውሰው “የተባለው ውሁድ ፓርቲ ስለተባለ ብቻ መፈጠር የለበትም” ተብሎ፤ የዓላማ አንድነት በአባል ፓርቲዎች መካከል ተፈጥሯል ወይ የሚል ጥያቄ በህወሓት ተነስቶ እንደነበር ገልጸዋል።

አቶ ጌታቸው እንደሚሉት “በየእለቱ እርስ በርስ እየተናቆሩ የሚውሉት አባል ፓርቲዎችን ይዘን የሃገር ችግርን በመረዳትም ሆነ ችግርን ለመፍታት በምንከተለው መንገድ ጭምር እርስ በእርሱ በሚጋጩበት ሁኔታ ውሁድ ፓርቲ ለመመስረት መሯሯጥ፤ የጥቂት ግለሰቦች የስልጣን ጥማት ለማርካት ካልሆነ በስተቀር የሃገሪቷን ችግር የሚፈታ ሃገራዊ ፓርቲ ይፈጠራል ብሎ ህወሓት አያምንም” ብለዋል።

በአባል ፓርቲዎች መካከል ያለው የእርስ በእርስ መጠራጠርና የዓላማ አንድነት መጥፋት የሚወገድበት መንገድ መፈለግ ቅድሚያ ሊሰጠው እንደሚገባ የሚገልጹት አቶ ጌታቸው፤ ግንባሩ በስብሰባው ለዚህ ችግር መፍትሄ እንዲፈለግ ተስማምቶ እንደነበረም አውስተዋል።

ነገር ግን ከዚያ በኋላ ችግሮች ከመባባሳቸው ባለፈ የተሻሻለ ነገር እንደሌለ አቶ ጌታቸው “የነበረው ውስጣዊ ልዩነት አሁን የበለጠ ሰፍቶ ካልሆነ በስተቀር መፍትሄ አላገኘም” በማለት ይናገራሉ።

ለምሳሌም በግንባሩ አባል ድርጅቶች መካከል ከዚህ በፊት የነበረው ልዩነት ተባብሶ መቀጠላቸውን እንጂ መሻሻላቸውን የሚያሳዩ ነገሮች አለመኖራቸውን “የነበሩት ችግሮች ተፈትተዋል ብለን አናምንም” በማለት ተናግረዋል።

የድርጅታቸውን አቋም አጠንክረው ሲገልጹም “ከዚያ ውጪ ካልተዋሃድን ወይም ስያሜ ካልቀየርን በቀጣዩ ምርጫ አናሸንፍም በሚል ርካሽ ስልጣን ላይ ብቻ ትኩረት ያደረገ አካሄድን ህወሓት ድሮም አይቀበለውም አሁንም የሚቀበለው አይሆንም” ሲሉ ፈርጠም ብለው ተናግረዋል።

የድርጅታቸውን ፍላጎት ሲያስቀምጡም ከዚህ በፊት በግንባሩ ስብሰባዎች ላይ እንደተወያዩት አባል ፓርቲዎቹን የሚለያዩዋቸውን ጉዳዮች በማጥበብ በሃሳብ ወደ አንድ የሚያመጣችውን መንገድ መፈለግ አስፈላጊ መሆኑን ጠቅሰዋል።

“ይህ በሌለበት ሁኔታ ወደ ውህደት የምንሔድበት ምክንያት አይታየንም።”

አቶ ጌታቸው ረዳ እንዳሉት ውህደትን በተመለከተ የተናገሩት ጉዳይ ይፋዊ መግለጫ በተሰጠበት ጉዳይ ላይ እንዳልሆነና እንዋሃዳለን የሚል ይፋዊ ውሳኔም እርሳቸውም ሆነ ድርጅታቸው እንዳልሰሙ አመልክተዋል።

“አሁን እኔ የተናገርኩት ግን ህወሓት ውህደትን የሚረዳበትን አግባብ ነው” ካሉ በኋላ “ህወሓት በዘፈቀደ ለስልጣን ማርኪያ ተብሎ በግለሰቦች የሚደረግን ማናቸውንም ድራማ አይቀበልም” ሲሉ ተናግረዋል።

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: “ለስልጣን ተብሎ የሚፈጠር ውህደትን ህወሓት ፈጽሞ አይቀበለውም” አቶ ጌታቸው ረዳ

Post by TGAA » 25 Sep 2019, 18:38

Either you going come back with your tail [deleted] , or can file for divorce drinking your own home made medicine 39 . Accept the former rather than the latter. The former makes you look like a hero who has recognize his mistake and takes corrective action to remedy the situation, the later though makes you a looser with out dignity. But I have a sense that you will chose the latter.

Hawzen
Member+
Posts: 7274
Joined: 07 Jun 2012, 05:03

Re: “ለስልጣን ተብሎ የሚፈጠር ውህደትን ህወሓት ፈጽሞ አይቀበለውም” አቶ ጌታቸው ረዳ

Post by Hawzen » 25 Sep 2019, 21:39

Halafi Mengedi wrote:
25 Sep 2019, 11:28
BBC Amharic : የገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ተዋህዶ አንድ ወጥ ሃገራዊ ፓርቲ ይሆናል እየተባለ የሚነገረውን ጉዳይ ህወሓት ፈጽሞ እንደማይቀበለው የህወሓትና የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ ለቢቢሲ ተናገሩ።

ኢህአዴግ አጋር ድርጅቶችን ጨምሮ በመዋሃድ “የኢትዮጵያ የብልጽግና ፓርቲ” ይሆናል እየተባለ የሚነገረውን ጉዳይ በተመለከተ የግንባሩ መስራችና እስከቅርብ ጊዜ ድረስ የድርጅቱ ቁንጮ ሆኖ የቆየው ህወሓት ያሉ ችግሮች መፍትሄ ሳያገኙ እንደማይቀበለው አቶ ጌታቸው ገልጸዋል።

በስፋት እየተነገረ ስላለው የግንባሩ ውህደት ጉዳይን በተመለከተ የህወሓትን አመለካከት ሲገልጹ “እንደዚህ ዓይነት ለስልጣን ተብሎ የሚፈጠር ውህደት ህወሓት ፈጽሞ አይቀበለውም” ብለዋል።

ጨምረውም “ህወሓት እንደ መርህ የሚከተለው ግለሰቦች ስልጣን ላይ እንዴት ይቆዩ የሚል ሳይሆን፤ አንድን ድርጅት፣ ድርጅት የሚያደርገው ሃሳብን ነው ብሎ ነው የሚያምነው።”

ይፋዊ መግለጫ መውጣቱን እንደማያውቁ የሚናገሩት አቶ ጌታቸው፤ “ይሁን እንጂ እንዲህ አይነት ሩጫ እየተካሄደ መሆኑን አውቃለሁ” ሲሉ ይናገራሉ።

አክለውም ባለፈው በተካሄደው የግንባሩ ስብሰባ ወቅት ውህድ ፓርቲ የመፍጠር ጉዳይ ተነስቶ እንደነበር አስታውሰው “የተባለው ውሁድ ፓርቲ ስለተባለ ብቻ መፈጠር የለበትም” ተብሎ፤ የዓላማ አንድነት በአባል ፓርቲዎች መካከል ተፈጥሯል ወይ የሚል ጥያቄ በህወሓት ተነስቶ እንደነበር ገልጸዋል።

አቶ ጌታቸው እንደሚሉት “በየእለቱ እርስ በርስ እየተናቆሩ የሚውሉት አባል ፓርቲዎችን ይዘን የሃገር ችግርን በመረዳትም ሆነ ችግርን ለመፍታት በምንከተለው መንገድ ጭምር እርስ በእርሱ በሚጋጩበት ሁኔታ ውሁድ ፓርቲ ለመመስረት መሯሯጥ፤ የጥቂት ግለሰቦች የስልጣን ጥማት ለማርካት ካልሆነ በስተቀር የሃገሪቷን ችግር የሚፈታ ሃገራዊ ፓርቲ ይፈጠራል ብሎ ህወሓት አያምንም” ብለዋል።

በአባል ፓርቲዎች መካከል ያለው የእርስ በእርስ መጠራጠርና የዓላማ አንድነት መጥፋት የሚወገድበት መንገድ መፈለግ ቅድሚያ ሊሰጠው እንደሚገባ የሚገልጹት አቶ ጌታቸው፤ ግንባሩ በስብሰባው ለዚህ ችግር መፍትሄ እንዲፈለግ ተስማምቶ እንደነበረም አውስተዋል።

ነገር ግን ከዚያ በኋላ ችግሮች ከመባባሳቸው ባለፈ የተሻሻለ ነገር እንደሌለ አቶ ጌታቸው “የነበረው ውስጣዊ ልዩነት አሁን የበለጠ ሰፍቶ ካልሆነ በስተቀር መፍትሄ አላገኘም” በማለት ይናገራሉ።

ለምሳሌም በግንባሩ አባል ድርጅቶች መካከል ከዚህ በፊት የነበረው ልዩነት ተባብሶ መቀጠላቸውን እንጂ መሻሻላቸውን የሚያሳዩ ነገሮች አለመኖራቸውን “የነበሩት ችግሮች ተፈትተዋል ብለን አናምንም” በማለት ተናግረዋል።

የድርጅታቸውን አቋም አጠንክረው ሲገልጹም “ከዚያ ውጪ ካልተዋሃድን ወይም ስያሜ ካልቀየርን በቀጣዩ ምርጫ አናሸንፍም በሚል ርካሽ ስልጣን ላይ ብቻ ትኩረት ያደረገ አካሄድን ህወሓት ድሮም አይቀበለውም አሁንም የሚቀበለው አይሆንም” ሲሉ ፈርጠም ብለው ተናግረዋል።

የድርጅታቸውን ፍላጎት ሲያስቀምጡም ከዚህ በፊት በግንባሩ ስብሰባዎች ላይ እንደተወያዩት አባል ፓርቲዎቹን የሚለያዩዋቸውን ጉዳዮች በማጥበብ በሃሳብ ወደ አንድ የሚያመጣችውን መንገድ መፈለግ አስፈላጊ መሆኑን ጠቅሰዋል።

“ይህ በሌለበት ሁኔታ ወደ ውህደት የምንሔድበት ምክንያት አይታየንም።”

አቶ ጌታቸው ረዳ እንዳሉት ውህደትን በተመለከተ የተናገሩት ጉዳይ ይፋዊ መግለጫ በተሰጠበት ጉዳይ ላይ እንዳልሆነና እንዋሃዳለን የሚል ይፋዊ ውሳኔም እርሳቸውም ሆነ ድርጅታቸው እንዳልሰሙ አመልክተዋል።

“አሁን እኔ የተናገርኩት ግን ህወሓት ውህደትን የሚረዳበትን አግባብ ነው” ካሉ በኋላ “ህወሓት በዘፈቀደ ለስልጣን ማርኪያ ተብሎ በግለሰቦች የሚደረግን ማናቸውንም ድራማ አይቀበልም” ሲሉ ተናግረዋል።
Brother Ayte Halafi,

Now all of a sudden you trust the "Amhara Mule" Getachew Reda. Don't you?? The fact is Debretsion and the fat Getachew kiss Dr. Abby's feet whenever they visit Addis and everybody knows that. I don't blame them for trying to act tough when they get back to Mekelle though.. It is called politics and it is not that difficult to manipulate the citizens of the dead Tigray Republic..

May God bless Dr. Abby and Ethiopia!

Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF

Post Reply