Re: Prof Mohamed Hassan: on the Past, Present and Future Trajectory of the Ethiopian State!
An oromo manifesto and a clear parting with the G7 emicary at 4 killo; asap?
Re: Prof Mohamed Hassan: on the Past, Present and Future Trajectory of the Ethiopian State!
የኦሮሞ ሚዲያ እንደዚህ ያሉ ያረጁ የክሚኒስት ዘመን ሃስቢዎች ፍራሽ እያደሰ ማቀቡ አዲስ ሃሳብ ማፍለቅ አለመቻሉ ብቻ ሳይሆን ስልጣን ላይ ካለው የኦሮሞ ገዢ መደብ ጋር ያለውን ልዩነት እያሰፋ መሂዱን ነው የሚያሳየው ። የኢትዮጵያ ብሄረ አገር ልክ እንደቀሩት አገሮች ነው የተፈጠረው ። አልበርት አነስታይን እንዳለው የግዜ ቀስትን ወደ ኋላ መመለስ ከቶም አይቻልም። ዝም ብዬ ስሰማው በ1960ቹ ወስጥ ያለሁ ነው የመሰልኝ ! ይመቻችሁ፤ በሳይንስ እንደሚባለው አንዳንድ ለውጦች ምንም አይለውጡም ፣ አንዳንዶቹ ትንሹን ለውጠው መሰረቱን ያጸናሉ ነው ነገሩ ። ትልቁ ትምህርት ማ ስለ ኢትዮጵያ ምን እንደ ሚመኝ ማሳየቱ ነው ።