ለኦሮሚያ ቤተ-ክህነት ምሥረታ የተሠጠው የ30 ቀናት ጊዜ እየተጠናቀቀ ነው። ኮሚቴው ምን እየሠራ ነው? ይህ የተቀደሰ ዓላማ በኦሮሚያ እውን ይሆን ይሆን?
አዎ እውን ይሆናል። የአማራን ሀይማኖታዊ የበላይነት ማስጠበቂያ ቤ/ክህነት አፍርሶ ለሁሉም ኦርቶ/ተዋሂዶ አማኞች በእኩል የምታገለግል፣ ሀበሻም የማያውቀውን ግዕዝ አስወግዳ አፋን ኦሮሞን የምትናገር፣ ጥንቆላና የሠይጣን አዋላጅ መጻህፍቶችዋን ጥላ ክርስቲያናዊው ዓለም የሚግባባበት መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ተመስርታ ብቻ ክርስትናን የምትሰብክና ለሚንሊካዊያን ፖለቲካ የተቋቋመችውን ኦርቶ/ተዋሂዶ ቤ/ክርስቲያን አስቀርቶ የኦሮሚያ ቤተ-ክህነት መምሥረት እጅግ አስፈላጊ ስለሆነ ነው።