Re: የሰው ልጅ ሁሉ አላማ ትልቅ ስልጣኔ ላይ ደርሶ ደስተኛ ለመሆን ነው !!
የኢትዮጵያ መጻኢ ህይወት፣ ብልጽኛዋ፣ ደስታና መድረሻዋ ያለው በስመነጋ በሚጮሁ በሚያውኩ በሚንጋጉ እጅ ሳይሆን ባንድ ፈጣሪ አምነው ባንድ ሰባዊ ግለሰብ ልኡልነት አምነው ፣ በስራና በግለሰቡ ጥረት አምነው በሰዎች ሁሉ ወንድምነት አምነት ሌት ተቀን በሚተጉት ህዝቦች ነው ። ይህን ሳይንስ ማናም አይገታውም፤ የፊዚክስ ህግ ነው !!
Re: የሰው ልጅ ሁሉ አላማ ትልቅ ስልጣኔ ላይ ደርሶ ደስተኛ ለመሆን ነው !!
Slezih lemetsaf neber yemetahut gen ante asfafteh tsefehewal be mechereshaw gen ye Egziabher heg new bleh be tetsefew teru neber,chaw Horus kebedelkuh yekerta adreglign