በ20/09’2019 ከኦሮሚያ አብዮት ጠበቂ (Oromia Revolutionary Guards aka Eegdota Waraqsa Oromia) በተሰጠው መግለጫ መሠረት፦
1. ወደ ፊንፊኔ የሚያስገቡ አምስቱም በሮች በኦሮሞ ጀግኖች ቁጥጥርና ጥበቃ ሥር መሆኑ፣
2. የሀገሪቱ ጦር የኢሕአዴግን (EPRDF) ትዕዛዝ ወደ ጎን ትቶ መግለጫውን በመቀበል ወደተመደበለት ካምፕ እየተመለሠ መሆኑን መረጃዎች ዛሬ ላይ ይጠቁማሉ::
ድል ለኦሮሞ ሕዝብ!