“እነ አየለ ጫምሶን ያደራጀው ቄስ ሞገሴ ነው”
ልደቱ አያሌው ከርዮት ሜድያ ጋር ባደረገው ቆይታ : ቄስ ሞገሴ(ዶክተር ብርሀኑ ነጋ ) እነ አየለ ጫሚሶን እንዳደራጀና አዲስ አበባ እንዲይዙ ለማረግ ሲሰራ ነበር:: ይህም ስለታወቀበት ይቅርታ ጠይቆ ነበር::
ከዚህም በላይ ከሐይሉ ሻወል እና ልደቱ ጀርባ ሆኖ ከወያኔ ጋር ይደርደር ነበር::
ቃለመጠይቁ እንደተገኘ ሊንኩን ለመጫን ይሞከራል::
ምንጭ: ግርማ ካሳ