Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL
Re: የዜግነት ፖለቲካ የሚባል ነገር የለም - በቀለ ነጋ፣ የኦፌኮ ዋና ጸሃፊ
እኔ ለምሳሌ የአዜማ አባል ካልሆንኩ የጎሳ ፖለቲካ ነው የማራምደው ማለት ነው ውይስ ዜጋ አይደለሁም ማለት ነው።
ይህ የዜጋ ፓርቲ ወይም ፖለቲከኛ በምን ቋንቋ ነው የሚግባቡት ። በአማርኛ ከሆነ የጎሳ ቋንቋ ተጠቀሙ ማለት ነው። አልሽሹም ዞር አሉ ነው።
እወነተኛ የዜጋ ፓርቲ የነበረው የኢድሐግ ፓርቲ ነበር። ኦሮሞውም፤ ትግሬዎም፤ አማራው እና ሱማሌው ሳይደፈጠጥ በአንደነት አገር መርተው ነበር።
እስቲ ማን ይሙት ማን ነው አዜማን የሚመርጠው።
በመጨረሻም ይህ በአዞሪት የአማራ ፓርቲ ነው ውይ፨ ምክንያቱም በመሪነት ቦታ ያሉት በሙሉ አማሮች ናቸው ይህ ለምን ሆነ።
ለምን እንፎጋገራለን። የአማራን ፓርቲ ቀለም ቀብቶ ዜጋ ነው ማለት ሌላውን ዜጋ አይደለም ማለት ነው ውይ።