Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL
Re: የኦሮሞ ተተኪነት አለ የለም - የእስክንድር ነጋ እና የበቀለ ገርባ ፍጥጫ
የኦሮሞ ተተኪነት አለ የለም
አለ ምን አባህ ታመጣለህ። የሚፈራህን ፈልግ።
በቀለ በድንብ መልሶታል ታድያ የአንዱ የበላይነት የለም የሚባለው አማራ ብቻ ሲገዛ ነው ውይ ብሎ በአሽሙር ነግሮታል ለዝግመተኛው እስክንደር፣እእእእእእ ሲል በጣም መስማት አይቻልም።
በዲሞክራሲ የትግራይ የበላይነት በኦሮሞ የበላይነት መቀየር አለበት ።
ለምሳሌ ኦባማ ሲወርድ ፤ ትራፕ አንደ የኦባማን ስራተኛና ባላስልጣን አላስተረፈም ጠራርጎ ነው የወጣቸው ያነ ነው እኮ ዲሞክራሲ ማለት ለውጥ። አለበለዚያ ትራፕ በነበሩት ዲሞክራቲክ ባለስልትጣን የሚቀጥል ከሆነ ምኑን ለወጥ መጣ።
ትንሽ ላወርደው ለአማሮች እንዲገባቸው።
ይህ ማለት እኮ ለምን ደርግ የሐይሌ ስላሴን ጉድኞች ከስልጣን አወረዳቸው እንደማለት ነው።
ይህ ማለት እኮ መለስ ለምን የደርግን ባለስልጣኖችን ላይ አልቀጠለም ማለት ነው።
ዲሞክራሲ የስልጣን ሽጝግር ማለት እኮ ከደርግ ወድ መለስ ዘመን መሽጋገር ማለት ነው ውያኔዎቹ በጦር አረጉት ። እኛ ደግሞ በስላማዊ መንገድ በምርጫ የመንግስት መፈንቅለ መንግስት እናረጋለን ማለት ነው።
ግን ዶክተር አብይ ከአማራም ፤ ከኦሮሞም፤ ከትግሬውም፤ ከሌሎቹም መንግስቱ ውስጥ ያካት ከተባለ ታድያ ምርጫ ምን ያስፈልጋል ።።። ድርሻ ደርሻችንን ተከፋፍለን ስልጣኑን ይዝን ለምን አንቀጥልም።
ደግሞ በጣም የሚያበሽቀኝ ነገር ዲሞክራቲክ ያልሆኑ የዲሞክራሲ ወግ አጥባቂ ሲሆኑ ነው።
ለምሳሌ ስንት ኦሮሞዎች፤ ስንት ሶማሌዎች የእስክንደር ባለአደራ ውስጥ አሉ በመሪነት።
ስንት ግንቦት ስባት ። ኢዜማ ውስጥ ሌሎች ጎሳዎች አሉ።
በሙሉ የተቃዋሚውችን ፓርቲ ብንመለከት ከአንድ ጎሳ የተውጣጡ ናቸው።
በዚህ ላይ መተካካት የለሌበት ዶክተር ብርሀኑ ለ ፵ ዓመት ፓርቲውን ገዛ። ታዳይ ዲሞክራሲን የማያውቅ ገገማ ስለ ዲሞክራሲ ሊያስረዳን ስሞክር በጣም ይገርማል
እንደውም እስክንድርን ማን መረጠው። በምን ሒሳብ ነው እሱ የአዲሳባ ባለደራ የሚባልው። ሕግ ወጥ ሕግን ሊያስከበር አይችልም።
እንደው ግዜ የስጠው ቅል ድንጋይ ይስብራል ነው ነገሩ።