ኢሕአዴግ ዛሬ እና ትላንት – (ፍትሕ መጽሔት ላይ የወጣ ጽሁፍ )
ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፣ ‹ቲም ለማ›ን በመምራት፣ በኦሮ-ማራ ጥምረት በመንጠላጠል፣ ኢሕአዴግ ውስጥ የተፈጠረውን ስንጥቃት በመመርኮዝ የምንሊክ ቤት-መንግሥትን ከረገጡ 18 ወራት አስቆጥረዋል።በዚህ ዐውድ በ2011 ዓ.ም በጠቅላይ ሚንስትሩ (በመንግሥታቸው) የተስተዋሉ ተጻርዮሽ ንግግሮች (እርምጃዎች) በቀጣዩ አዲስ ዐመት እንዳይደገሙ የተወሰኑትን በማሳያነት ጠቅሰን እናሳስባለን።
https://mereja.com/amharic/v2/147460
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact: