Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

BREAKING NEWS ሚሊዮን ኢትዮጵያዊ ይህንን ሲስተም ስላላወቀ ይሸወዳል

Post by clear12 » 19 Sep 2019, 01:51

ታዋቂው ዴረን ብራውን የጴንጤ ነብይ ነን ባዮች ህዝብ ከእውርነት ፣ ከድንቁርናና ከተለያየ በሽታዎች አዳንን ብለው የሚያታልሉበትን ሲስተም ለህዝብ አጋለጠ፥፥ ሚሊዮን ኢትዮጵያዊ ይህንን ሲስተም ስላላወቀ ይሸወዳል