Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Mereja.TV
Member
Posts: 1113
Joined: 17 Sep 2018, 04:07

ኢትዮጵያዊነትና ቀለም - የወጣቶቹ ድንቅ ስራ

Post by Mereja.TV » 18 Sep 2019, 05:20


Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL

Horus
Senior Member+
Posts: 39898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያዊነትና ቀለም - የወጣቶቹ ድንቅ ስራ

Post by Horus » 18 Sep 2019, 12:24

ይህ በጣም ደስ የሚል ዜና ነው። አዲሱ ብሄራዊ ኢትዮጵያዊ ካልቸር በተለይ በስነ ሙዚቃ ብዙ ሄዷል ። አሁን ስነ ጽሁፍ፣ ስነ ቲያትር፣ ስነ ሲኒማ እየተከተሉ ነው። ለሚዲያ ቅርብ የሆኑት የሰነ ጥበብ መስኮች ብዙ ይሰማሉ። ግ ን እንደ ስነ ሰእል፣ ስነ ቀረጻ፣ የመሳሰሉት እንደዚህ እንዲታዩ የሚያደርጉ ሚዲያዎች መመስገን አለባቸው። ብራቮ ኢአር ቲቪ።

አገር የሚገነባው በካልቸር ነው ። ካልቸር ማለት ደም እውቀትና የእውቀት ምርት ማለት ነው።

Post Reply